Speak with the hearts

Learn Awi

Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.

Current topic

252) Talking about Family

Click to choose another topic
Amharic

ስንት ናችሁ?

Awi

እንቶጅ ውኻይ?

Amharic

አምስት ነን፡፡

Awi

እኖጂ አንኮኽ.

Amharic

የአባትህ ስም ማን ነው?

Awi

ክታላሱ ስም አይ?

Amharic

የአባቴ ስም አቶ ፒተር ይባላል፡፡

Awi

ይታላሱ ስም አጋል ጴጥሮስኽ፡፡

Amharic

የአባትህ ሥራ ምንድን ነው?

Awi

ክታላሱ እንፅኺ ዳማይ?

Amharic

አባቴ ገበሬ ነው፡፡

Awi

ይታለ ግባሬኽ፡፡

Amharic

ወንድሞችና እህቶች አሉህ?/አሉሽ/አላችሁ?

Awi

ክዳ ሴንካስታ ሴና ሴና ዝኩናማ?

Amharic

አዎ፤ አሉኝ፡፡

Awi

ይጋ፣ ዝኩና፡፡

Amharic

ስንት ወንድሞች አሉህ?አሉሽ/አላችሁ?

Awi

ክዳ ውኸ ሴንካ ዝኩን?

Amharic

አራት ወንድሞች አሉኝ፡፡

Awi

ይዳ ሴዛ ሴንካ ዝኩና፡፡

Amharic

ታላቆችህ ናቸው ወይስ ታናናሾችህ?

Awi

ኽሳንትካማ እንፃንትካይ?

Amharic

ታናሾቼ ናቸው፡፡

Awi

እንፃንትካ፡፡

Amharic

የወንድምህ/የወንድምሽ/ የወንድማችሁ እድሜ ስንት ነው?

Awi

ክፄሱ ድሚ ውኻይ?

Amharic

ሰላሳ አመቱ ነው፡፡

Awi

ሹኻፅካ አሚቲያኽ፡፡

Amharic

አግብቷል?

Awi

ጚ ሚፃማ?

Amharic

አዎ፤ አግብቷል፡፡

Awi

ይጋ፣ ሚፃ፡፡

Amharic

ልጆች አሉት?

Awi

ጚዳ ጄርካ ዝኩናማ?

Amharic

አዎ፤ ልጆች አሉት፡፡

Awi

ይጋ ዝኩና፡፡

Amharic

ስንት ልጆች አሉት?

Awi

ጚ ውኻ ጄርካ ፃያ?

Amharic

ሶስት ልጆች አሉት፡፡

Awi

ዳ ሹኻጄርካዋ ፃያ፡

Amharic

የወንድምህ/ የእህትህ ልጅ ስሙ ማን ነው?

Awi

ክፄስያሱ ስም አይ?

Amharic

የወንድሜ ልጅ ስም አበበ ነው፡፡

Awi

ይፄስያሱ ስም አበበኽ፡፡

Amharic

እየተማረ ነው?

Awi

ጚ ክንቲ ጝና ካሴሜ / ክንቴማ?

Amharic

አዎ፤ እየተማረ ነው፡፡

Awi

ይጋ ጚ ክንቲ ጝና ካሴ / ክንቴ፡፡

Amharic

ስንተኛ ክፍል ነው?

Awi

ጚ ውኻንቲ ቤኑ ክንታንቲይ?

Amharic

አራተኛ ክፍል ነው፡፡

Awi

እሱ አራተኛ ክፍል እየተማረ ነው፡፡