Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
የት ነው የምትኖረው?
እንት ዋደይ ዝኬኹ?
ፒያሳ ነው የምኖረው፡፡
አን ዝኩኽ ፒያሳዳ፡፡
ቤትህ ምን ያህል ትልቅ ነው?
ጝን ዋሳ ላካሳ እሳኔ?
መካከለኛ ነው፡፡
ክቻክቺ፡፡
ስንት ክፍሎች አሉት?
ዋሳ ላካ ቤንካ ዝኩካ?
አራት ክፍሎች አሉት፡፡
ሴዛ ቤንካ ዝኩና፡፡
ምን ምን ክፍሎች አሉት
ዳርካ ዳርካይ?
ሳሎን፣ መኝታ ቤት፣ ኩሽና እና ገላ መታጠቢያ ናቸው፡፡
ወልወል፣ ኹርፂጝና፣ አክኺጝናስታ አካለታ ቑሲፂ ያኽ፡፡
ሶፋ አለህ?
ሶፋ ዝኮማ?
አዎ፣ ሶፋ አለኝ፡፡.
ይጋ ሶፋ ዝኮ፡፡
ቴሌቪዥን አለህ?
ቴሌቪዥኖ ፃታማ?
አዎ፣ አለኝ፡፡
ይጋ ቴሌቪዥኖ ፃካ፡፡
ሳሎን ውስጥ ምን ምን አለህ?
ወልወላኻዳ ዳር ዝኮ?
ቴሌቪዥን፣ ሙዚቃ ማጫወቻ እና ማቀዝቀዣ አለኝ፡፡
ቴሌቪዥን፣ ሙዚኪው እንክርፂ ስታ ቓቒፅፂ ዝኮ፡፡
መኝታ ክፍል ውስጥ ምን ምን አለህ?
ኻግ ጝናዳ ዳርማይ ዝኮ?
አልጋ እና ኮመዲኖ አለኝ፡፡
ኻግ ስታ ኮመዲኖ ዝኮ፡፡
ኩሽናህ ውስጥ ምን ምን አለ?
አክኺጝናዳ ዳርማይ ዝኮ?
ምድጃ እና ድስቶች አሉኝ፡፡
እንጅፅፂስታ ልሻኹዊጝናኩ አክኽካ ዝኩና፡፡
መታጠቢያ ክፍልህ ውስጥ ውሃ ማሞቅያ አለ?
ቑሲፂ ቤናኻዳ አኹዋ እንኩዊንፂ ዝኮማ?
ይጋ ዝኮ፡፡
የአትክልት ቦታ አለህ?
ቴጋን/ ጎሩ ቴክል ዝኮማ?
አይ፣ የለኝም፡፡
ቴጋን/ ጎሩ ቴክል ይዳ እላ፡፡
ተከራይ ነህ?
አዎ፣ ተከራይ ነኝ፡፡
ኪራዩ ስንት ነው?
ክራይ ውኻይ?
ሁለት ሺ ብር ነው፡፡
ላጛ ሻይ ብር ያኽ፡፡
ቤትህን ትወደዋለህ?
ክኾሳ እንካንቴማ?
አዎ፣ እወደዋለሁ፡፡
ይጋ እንካኔ፡፡