Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
የት ነው የምትኖረው?
ዋዳይ ዝኬው?
እኔ የምኖረው ፒያሳ ነው፡፡
አን ዝኮው ፒያሳዳኽ፡፡
ምን ያህል ትልቅ ነው?
ዋሳ ላካሳ ኽሳንቲይ
መካከለኛ ነው፡፡
እን ክቻክቺያኽ፡፡
ሰፈርህ ምን ይመስላል?
ክም ሙሪ ዋታኮዊይ?
ቆንጆ ነው፡፡
ሼጌኽ፡፡
በሰፈርህ ምን ዓይነት ሰዎች ይኖራሉ?
ኩው ሙሪዳ ዋታ ኮንኩ አቕ ዝኩን?
አብዛኛዎቹ ነጋዴዎች ሲሆኑ ጥቂቶቹ ደግሞ ተቀጣሪዎች ናቸው፡፡
ሚንችካ ጌፄንካስታ ልቓ ኬፄርስታንትካኽ፡፡
የመንገዶች ሁኔታ ምን ይመስላል?
ዳድካ ዋትጛይ?
መንገዶቹ ጥሩ ናቸው፡፡
ማልጛ ጉድካ፡፡
በሰፈርህ ብዙ ዛፎች አሉ?
እንትሙራዳ ሚንችካ ቴክልካ ዝኩናማ?
አዎ፣ ብዙ ዛፎች አሉ፡፡
ይጋ፣ ሚንችካ ካንካ ዝኩና፡፡
በሰፈርህ የመጫወቻ ስፍራ አለ?
እንትሙራዳ እንክርፂ ውታኺ ዝኮማ?
አይ፣ የመጫወቻ ስፍራ የለም፡፡
ኣይ፣ እንክርፂ ውታኺ እላ?
በሰፈርህ ምን ያህል ሱቆች አሉ?
እንትፋሙራዳ ውኻ ሱክካ ዝኩን?
አስር ሱቆች አሉ፡፡
ፅካ ሱክካ ዝኩና፡፡
በሰፈርህ መናፈሻ ቦታ አለ?
እንትፋሙራዳ ፍትኽጺ ስፍሪ ዝኮማ?
አይ፣ መናፈሻ ቦታ የለም፡፡
እላ፡፡
በሰፈርህ የፍራፍሬና አታክልት መሸጫ አለ?
እንትፋሙራዳ አታክልቲኩ ሱክካ ዝኩናማ?
አዎ፣ የፍራፍሬና አታክልት መሸጫ አለ፡፡
ይጋ፣ ዝኩና፡፡
በሰፈርህ የገበያ ማዕከል አለ?
እንትፋሙራዳ ጌቤሉ ማይኬል ዝኮማ?
አይ፣ የገበያ ማዕከል የለም፡፡
በሰፈርህ የቪዲዮ ማሳያ አለ?
አዎ ፣ የቪዲዮ ማሳያ አለ፡፡
በሰፈርህ መድኃኒት ቤት አለ?
እንታፋሙራዳ እጁጝና ዝኮማ?
አዎ ፣ መድኃኒት ቤት አለ፡፡
ይጋ፣ ዝኮ፡፡
በሰፈርህ የስርቆት ችግር አለ?
እንታፋሙራዳ ዳዴኹ ችግር ዝኮማ?
አይ፣ የስርቆት ችግር የለም፡፡
ኣይ፣ዳዴኹ ችግር እላ፡፡
በሰፈርህ ብዙ ጊዜ መብራት ይጠፋል?
እንታፋሙራዳ ሚንች ጊዛይ ሜብራት ኬውጜማ?
አዎ፣ ብዙ ጊዜ መብራት ይጠፋል፡፡
ይጋ፣ ሚንች ጊዛይ ሜብራት ኬውጜ፡፡
በሰፈርህ የቧንቧ ውኃ አለ?
እንታፋሙራዳ አኹው አግልግሎት ዝኮማ?
አዎ ፣ የቧንቧ ውኃ አለ፡፡
ይጋ፣ አኹው አግልግሎት ዝኮ፡፡
ሰፈርህ ሰላም ነው?
እንታፋሙሪ ሰላምማ?
አይ፣ ሰፈሬ ብዙም ሰላም አይደለም፡፡
አይ፣ እንታፋሙሪ ብዛጊ ሴላማጋው፡፡
በሰፈርህ ስንት ትምህርት ቤቶች አሉ?
እንታፋሙራዳ ውኻ ክንቲ ጝንካይ ዝኩን?
አንድ ትምህርት ቤት ብቻ አለ፡፡
እምፕል ክንቲ ጝና ይባቺ ዝኮ፡፡
መናኻሪያው ከሰፈርህ ምን ያህል ይርቃል?
መናኻሪ እንታፋሙራዴስ ዋሳ ላካሳ እቺ?
ለሰፈሬ በጣም ቅርብ ነው፡፡
ይው ሙራስ አይሎ ዲጊያኽ፡፡
ሰፈርክን ትወደዋለህ?
እንታፋሙራሳ እንካንቴማ?
አዎ፣ እወደዋለሁ፡፡
ይጋ፣ እንካኔ፡፡