Speak with the hearts

Learn Awi

Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.

Current topic

255) Talking about Town

Click to choose another topic
Amharic

የት ነው የምትኖረው?

Awi

ዋዳይ ዝኬው?

Amharic

እኔ የምኖረው ሚዛን ተፈሪ ነው፡፡

Awi

አን ዝኮው ሚዛን ተፈሪዳኽ፡፡

Amharic

የት ነው የሚግኘው?

Awi

ሚዛን ተፈሪ

Amharic

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ይገኛል፡፡

Awi

Amharic

ከተማህ ምን ያህል ሰፊ ነው?

Awi

ኬቴም ዋሳ ላካሳ እሳኒይ?

Amharic

ትልቅ ነው፡፡

Awi

እሳኔኽ፡፡

Amharic

ምን አይነት ሰዎች ይኖራሉ?

Awi

ዋታ ኮንኩ አቕይ ጚዳ ዝኮንኩ?

Amharic

አብዛኛዎቹ ነጋዴዎች ሲሆኑ ጥቂቶቹ ደግሞ አስተማሪዎች ናቸው፡፡

Awi

ሚንችካ ክንፅፃንትካ ስታ ልቓ ጌፄንካ ዝኮና፡፡

Amharic

የሰዎቹ ባህሪ እንዴት ናቸው?

Awi

አቕ ዋትጛይ?

Amharic

ሰዎቹ ጥሩ ናቸው፡፡

Awi

አቕ ሼግካኽ፡፡

Amharic

የአየር ፀባዩ እንዴት ነው?

Awi

አይር እግልታ ዋትጛይ?

Amharic

ተስማሚ ነው፡፡

Awi

አሜቼ፡፡

Amharic

ክረምቱ እንዴት ነው?

Awi

ችኽ ዋትጛይ?

Amharic

ጥሩ ነው፡፡

Awi

ችኽ ጉዲያኽ፡፡

Amharic

ክረምቱ በጣም ይበርዳል?

Awi

Amharic

አይ፣ በጣም ይበርዳል፡፡

Awi

Amharic

የትኛውን ወቅት ትወዳለህ?

Awi

ዋሺኔ ዎርፎይ እንካንታው?

Amharic

ክረምት ደስ ይለኛል፡፡

Awi

Amharic

ከተማህ በምን ይታወቃል?

Awi

ኬቴማ እንዳርማስይ አቕስቴው?

Amharic

በፍራፍሬና በአትክልት ይታወቃል፡፡

Awi

Amharic

የመንገዶቹ ሁኔታ እንዴት ነው?

Awi

ዳድካ ዋትጛይ?

Amharic

መጥፎ እና የተቦረቦሩ ናቸው፡፡

Awi

ድኪ ስታ ጋኻጋኺያኽ፡፡

Amharic

ህንፃዎቹ እንዴት ናቸው?

Awi

ግንባቲ ዋትጛይ?

Amharic

ባህላዊ ናቸው፡፡

Awi

ባይላዊያኽ፡፡

Amharic

ቤት የማግኘት ችግር አለብህ?

Awi

ጝኑ ችግር ዝኮማ?

Amharic

አዎ፣ አለብኝ፡፡

Awi

ይጋ ዝኮ፡፡

Amharic

የቤት ኪራይ ዋጋ እንዴት ነው?

Awi

ጝኑ ክራይ ዋትጛይ?

Amharic

ርካሽ ነው፡፡

Awi

ቕፂያኽ፡፡

Amharic

ምን አይነት ችግሮች አሉባችሁ?

Awi

ዋታ ኮንኩ ችግርካይ ዝኩን?

Amharic

የመብራት፣ የውሃ እና የስርቆት ችግሮች አሉብን፡፡

Awi

ሜብራቱ፣ አኹው ስታ ዳዲኺው ችግርካ ዝኩና፡፡

Amharic

በአካባቢህ ዩኒቨርስቲ አለ?

Awi

ጚዳ ኮሌጅ አግስቴማ?

Amharic

አዎ፣ አለ፡፡

Awi

ይጋ፣ አግስቴ፡፡

Amharic

መናፈሻ ቦታዎች አሉ?

Awi

ጚዳ ፓርክካ/ፍትኽቲ ቦትካ ዝኩናማ?

Amharic

አይ፣ አንድ ብቻ መናፈሻ አለ፡፡

Awi

ኣይ፣ እምፕል ፍትኽቲ ቦቲ ይባቺ ዝኮ፡፡

Amharic

የህክምና አገልግሎቶች እንዴት ናቸው?

Awi

እክምኒው አግልግሎት ዋትጛይ?

Amharic

ጥሩ ናቸው፡፡

Awi

ሼጊያኽ፡፡

Amharic

ብዙ ሀኪም ቤቶች አሉ?

Awi

ሚንቺካ ሆስፒታልካ ዝኩናማ?

Amharic

አይ፣ ብዙ ሀኪም ቤቶች የሉም፡፡

Awi

ኣይ፣ እላኪ፡፡

Amharic

ምን ዓይነት መጓጓዣ አለ?

Awi

ዋታ ኮው ትራንስፖርት ዝኮ?

Amharic

አውቶብሶች

Awi

ማኪንካኽ፡፡

Amharic

ከተማህን ትወደዋለህ?

Awi

ኬቴማዋ እንካንቴማ?

Amharic

አዎ፣ ከተማዬን እወደዋለሁ፡፡

Awi

ይጋ፣ እንካኔ፡፡