Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
ሻጭ፡- ምን ይፈልጋሉ?
እንዳራ ይጼሲ?
ደንበኛ፡- ጫማ ፈልጌ ነበር፡፡
ይጋ፣ ቻሞ ፋቴ፡፡
ሻጭ፡- ስንት ቁጥር ይፈልጋሉ?
ዉኻ ቼፋሳይ ፋታው?
ደንበኛ፡- ጥቁር 43 ቁጥር እፈልጋለሁ፡፡
ሲዚፅካ ሹኻ ቼፋሳ ፃርኪስ ፋቴ፡፡
ሻጭ፡- ይሄ፣ ጥራት ያለው 43 ቁጥር ጫማ ነው፡፡
ያጋ፣ 43 ቼፋስታ ሼጊ ፃንኩት ዝኩኸያኸ፡፡
ደንበኛ፡- መልካም፣ ዋጋው ስንት ነው?
ሼጊ፣ ዋይሚ ውኻይ?
ሻጭ፡- አንድ ሺ ብር ብቻ?
እምፕል ሻይ ብር ይቢቺያኽ፡፡
ደንበኛ፡- ኦ! በጣም ውድ ነው፡፡
አራ! ኣይሎ ክብሪያኽ፡፡
ሻጭ፡- አይ፣ ርካሽ ነው፡፡
ኣይ፣ ቕፂያኽ፡፡
ደንበኛ፡- እሺ፣ አምስት መቶ ብር ትሸጥልኛለህ?
እኔይ፣ አንኮ ሊኻ ብር ፄውታይቴማ?
ሻጭ፡- አያዋጣም፡፡
ፍሽጝፃላ፡፡
ደንበኛ፡- እሺ፣ የመጨረሻው ዋጋ ስንት ነው?
እኔይ፣ ኩርፅ ዋይሚ ውኻይ?
ሻጭ፡- የመጨረሻው ዋጋ 800 ብር ብቻ ነው፡፡
ኩርፅ ዋይሚ 800 ብር ይቢቺያኽ፡፡
ደንበኛ፡- እሺ፣ ይኸው፡፡
አሜሴጌኔ፣ ጌንዜቦ ኬትስማ?
ሻጭ፡- እሺ፣ አምጣ፡፡
እኔይ፣ ካሊ፡፡
ደንበኛ፡- ይኸው፣ ውሰድ፡፡
እኔይ፣ አስ፡፡
ሻጭ፡- በጣም አመሰግናለሁ፣ ይልመድብህ፡፡
አይሎ አሜሴጌኔ፣ ድሴኪ፡፡
ደንበኛ፡- እሺ፣ እመጣለሁ፡፡
እኔይ፣ አሜሴጌኔ፡፡