Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
ደንበኛ፡- አልጋ አላችሁ?
ቤን ዝኩኻማ?
እንግዳ ተቀባይ፡- አዎ፣ አለን፡፡
ይጋ፣ ዝኮ፡፡
ደንበኛ፡- ለሁለት ቀን አልጋ ፈልጋለሁ?
አን ላጛ ጌርካስ ቤኖ/ኻጎ ፋቴ?
እንግዳ ተቀባይ፡- እሺ፣ መልካም፡፡
ካሊ፡፡
ደንበኛ፡- ባለአንድ አልጋ ስንት ነው?
እምፕል ቤኑ/ኻጉ ዋይሚ ውኻይ?
እንግዳ ተቀባይ፡- በቀን ሁለት መቶ ብር፡፡
ጌርክስ ላጛ ሊኻ ብርያኽ፡፡
ደንበኛ፡- ባለሁለት አልጋ ስንት ነው?
ላጛ ቤኑ/ኻጉ ዋይሚ ውኻይ?
እንግዳ ተቀባይ፡- በቀን አራት መቶ ብር፡፡
ደንበኛ፡- ከገላ መታጠቢያ ጋር ነው?
አካላታ ቑሲፂሊማ?
እንግዳ ተቀባይ፡- አዎ፣ ከገላ መታጠቢያ ጋር ነው፡፡
ይጋ፣ አካላታ ቑሲፂሊያኽ፡፡
ደንበኛ፡- ምን ያህል ሰፊ ነው?
ዋሳ ላካሳ እሳንትቴ?
እንግዳ ተቀባይ፡- አስር በአስር ነው፡፡
ፅካ ፅካስያኽ፡፡
ደንበኛ፡- ቴሌቭዥን አለው?
ቴሌቭዥን ዝኮማ?
እንግዳ ተቀባይ፡- አዎ፣ አለው፡፡
ደንበኛ፡- ምግብ ቤት አላችሁ?
ምግብ ጝና ዝኮማ?
ደንበኛ፡- የሌላ ሀገር ምግብ አገኛለሁ?
እሊው አጌሩሳ ምግቦ አግፄማ?
እንግዳ ተቀባይ፡- አዎ፣ ታገኛለህ፡፡
ይጋ፣ አግፂ፡፡
ደንበኛ፡- የመዋኛ ገንዳ አላችሁ?
ባንቢፂ ጊንዲ ዝኩኻማ?
እንግዳ ተቀባይ፡- አዎን፣ አለን፡፡
ደንበኛ፡- አሳንስር አለው?
አሳንሶር/ሊፍት ዝኩኻማ?
እንግዳ ተቀባይ፡- አዎ፣ አለ፡፡
ይጋ፣ አሳንሶር/ሊፍት ዝኮ፡፡
ደንበኛ፡- የመልቀቂያ ሰዓት ስንት ነው?
ፍሽፂ ስአት ውኻይ?
እንግዳ ተቀባይ፡- እስከ ስድስት ሰዓት፡፡
ኬትርዴስ ፅክራ ላጛ ሰአታሴኽ፡፡
ደንበኛ፡- ልለቅ እፈልጋለሁ፤ ስንት አለብኝ?
እን ፊጝስ ፋቴ ውኻዋ ኬቴስይ?
እንግዳ ተቀባይ፡- እሺ፣ ሶስት መቶ አለብዎ፡፡
ካሊ፣ ሹኻ ሊኻ ኬቴ፡፡