Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
ደንበኛ፡- ሥራ አስኪያጁን ማናገር እችላለሁ?
እንፅኼ ካስጝፃንቲሊ ታምትጝጝስ ካሌማ?
ገንዘብ ከፋይ፡- ስለምን ጉዳይ ነው?
እንዳር ጉዳያሲ?
ደንበኛ፡- ሼከር እባላለሁ የሒሳብ ደብተር መክፈት ፈልጌ ነው፡፡
ሴከር እስቴ አካውንቶ ብስጝስ ፋታታ፡፡
ገንዘብ ከፋይ፡- በተንቀሳቃሽ ሒሳብ ደብተር ነው?
ቼኩ ቡክሊማ?
ደንበኛ፡- እባክህን፣ ቅጹን ልትሰጠኝ ትችላለህ/ያለሽ?
ፎርሞ አግፅጝስ ካሌማ?
ገንዘብ ከፋይ፡- አዎ፣ ይችላሉ፡፡
ይጋ፣ ካሊ፡፡
ደንበኛ፡- የቱጋ ልፈርም?
ዋዳ ፌሬምሲ?
ገንዘብ ከፋይ፡- እባክዎን፣ እዚህ ላይ ይፈርሙ፡፡
እንዳ ፊሪም፡፡
ደንበኛ፡- ገንዘብ ማስቀመጥ እፈልጋለሁ፡፡
ጌንዜቦ እንኩርጝስ ካሌማ?
ገንዘብ ከፋይ፡- አዎን፣ ይችላሉ፡፡
ይጋ ካሊ፡፡
ደንበኛ፡- ገንዘብ ማውጣት እፈልጋለሁ፡፡
ጌንዜቦ ፍሽጝስ ፋቴ፡፡
ገንዘብ ከፋይ፡- ምን ያህል ማወጣት ይፈልጋሉ?
ዋሳ ላካሳ ፍሽጝስ ፋቴ?
ደንበኛ፡- ሶስት ሺ ብር ማውጣት እፈልጋለሁ፡፡
ሹኻ ሻይ ብሮ ፍሽጝስ ፋቴ፡፡
ገንዘብ ከፋይ፡- እባክዎ፣ የገንዘብ ማውጫውን ቅጽ ይሙሉ፡፡
ፍሽጼ ፎሮሞ ዋኺፅ፡፡
ደንበኛ፡- አስር ቁጥር ተጠርቷል?
ፍሽፂ ቼፍ ፅካዋ እቑዌማ?
ገንዘብ ከፋይ፡- አዎ፣ ባላአስር ወይስ ባለመቶ ይሁንልዎ?
ይጋ፣ፅካ ፅኳማ ሊኽ ሊኽ ቼፍ ዋናሳ ይፄሲ?
ደንበኛ፡- ባለመቶውን ስጠኝ፡፡
አዴር ሊኽ ዌናሳ ይፅ፡፡
ገንዘብ ከፋይ፡- ይኸው ሶስት ሺ ብር ይውሰዱ፡፡
እኔይ ሹኻ ሻይ ብሮ ቻቢል፡፡
ደንበኛ፡- አመሰግናለሁ፡፡
አሜሴጌኔ፡፡
ገንዘብ ከፋይ፡- ምንም አይደል፡፡
ችግር እላ፡፡