Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
ያ ምንድን ነው?
አን ዳሪይ/ ዳርማይ?
ያ እርሳስ ነው፡፡
አን እርሳስያኽ፡፡
ይህ ምንድን ነው?
እን ዳሪይ/ዳርማይ?
ይህ እርሳስ ነው፡፡
እን እርሳስያኽ፡፡
እነዚህ ምንድን ናቸው?
እኒ እንዳርካይ?
እነዚህ ወረቀቶች ናቸው፡፡
እኒ ዋሬኬትካኽ፡፡
አንተ ምን ትፈልጋለህ?
ዳራይ ፋታው?
እኔ የምፈልገው ሻይ ነው፡፡
አን ፋታው ሻዬኽ፡፡
እሱ ምን ይወዳል?
ጚ ዳራይ እንካናው?
እሱ ቡና ይወዳል፡፡
ጚ ቡኖ እንካኔ፡፡
ስምህ ማን ነው?
ኩው ስም አይ?
የኔ ስም አበበ ነው፡፡
ይው ስም አበበኽ፡፡
የአንተ ቦርሳ የትኛው ነው?
ኩው ቦርሳ ዋሺኒይ?
ቀዩ ቦርሳ የእኔ ነው::
ድሚ ቦርሳ ይዌኽ፡፡
የእሱ እርሳስ የትኛው ነው?
ጚው እርሳስ ዋሺኒይ?
ረጅሙ ነው::
ሊጊሲሚ እርሳስ ጚዌኽ፡፡
መቼ ትመጣለህ?
እንት ዋኒይ ቲንታው?
ዛሬ እመጣለሁ::
ናካ አንታኻኽ፡፡
እሱ መቼ ይሄዳል ?
ጚ ዋኒ ካሳው?
እሱ ዛሬ ከሰዓት ይሄዳል::
ጚ ናካ ጌርክ ሻዴስ ኩክራ ካሴ፡፡
እርሳስህ የት ነው?
ኩው እርሳስ ዋዳይ?
የእኔ እርሳስ እዚህ ነው::
ይው እርሳስ እንዳኽ፡፡
እሱ የት ነው የሚኖረው?
ጚ ዋዳይ ዝኩዋው?
ከቤተሰቦቹ ጋር ነው የሚኖረው::
ጚ ዝኩዋው ጝናቕሌኽ ፡፡
ይህ ሰው ማነው ?
እን አቒ አይ?
ይህ አቶ ሃብቴ ነው::
ጚ አቱ ሀበቴያኽ፡፡
እሱ ማን ነው ?
ጚ አይ?
እሱ የኛ አስተማሪ ነው::
ጚ እኖጂሱ ክንትፃንቲያኽ፡፡
ማንን ታገኛለህ?
አዋይ አግፂኹ?
ማንን ያውቃል?
ጚ አዋ ያቓስኩኹይ?
ማንን ትወዳለህ?
አዋ እንካንቴ?
ይህ የማን እርሳስ ነው?
እን እስክርቢቱ አውይ?
እነዚያ የማን መጽሐፎች/መጻሕፍት ናቸው?
አኒ አኩ ሜፃፍካይ?
እዚህ ለምን መጣህ?
እኑሳ ዳመዳ ቲንቱኻይ?
እሱ ለምን አረፈደ?
ዳርማይ ጚ እጂኹ?
ኑሮ እንዴት ነው?
ዝኩዊኒ ዋትጛይ?
እድሜህ ስንት ነው?
ኩው ድሚ ውኻይ?
እሱ ምን ያህል ገንዘብ አለው?
ጚ ዋሳለካ ጌንዜቦ ፃያ?
እሱ ስንት ወንድሞች አሉት?
ጚ ውኻ ሴንካዋ ፃያ?