Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi translations by topic.
አንተ እያነበብክ ነበር?
እንት አንቬቭታታጊ እሽቲኾማ?
አዎ፣ እኔ እያነበብኩ ነበር፡፡
ይጋ፣ አን አንቬፓታጊ እሽቱኻ፡፡
አንተ ምን እያነበብክ ነበር?
እንት ዳራ አንቬቭታታጊ እሽቲኾይ?
እኔ ጋዜጣ እያነበብኩ ነበር፡፡
አን ጋዚቴ አንቬፓታጊ እሺኾ፡፡
አንተ የትኛውን ጋዜጣ እያነበብክ ነበር?
እንት ዋሺኔ ጋዚቴ አንቬቭታታጊ እሽቲኾይ?
እኔ አዲስ ዘመን ጋዜጣ እያነበብኩ ነበር፡፡
አን አዲስ ዘመን ጋዚቴ አንቬፓታጊ እሽቱኻ፡፡
አንተ መቼ ጋዜጣ እያነበብክ ነበር?
እንት ዋኒ ጋዚቴ አንቬቭታታጊ እሽቲኹ?
እኔ ትናንት ጋዜጣ እያነበብኩ ነበር፡፡
አን አይጛ ጋዚቴ አንቬፓታጊ እሽቱኻ፡፡
አንተ የት ጋዜጣ እያነበብክ ነበር?
እንት ዋዳ ጋዚቴ አንቬቭታታጊ እሽቲኾይ?
እኔ ጋዜጣ እቤቴ እያነበብኩ ነበር፡፡
አን ጋዚቴ ጝንዳ አንቬፓታጊ እሽቱኻ፡፡
አንተ ለምን ጋዜጣ እያነበብክ ነበር?
እንት ዋታኻኒ ጋዚቴ አንቬቭታታጊ እሽቲኹ?
እኔ ወቅታዊ ነገሮችን ለማወቅ ጋዜጣ እያነበብኩ ነበር፡፡
አን እንፅኼንትስ ጋዚቴ አንቬፓታጊ እሽቱኻ፡፡
አንተ ከማን ጋር ጋዜጣ እያነበብክ ነበር?
እንት አሊ ጋዚቴ አንቬቭታታጊ እሽቲኹ?
እኔ ጋዜጣ ከጓደኞቼ ጋር እያነበብኩ ነበር፡፡
አን ጋዚቴ አፄብካሊ አንቬፓታጊ እሽኹዋ፡፡
አንተ ጋዜጣ እንዴት እያነበብክ ነበር?
እንት ዋትጛ ጋዚቴ አንቬቭታታጊ እሽቲኾይ?
እኔ ጋዜጣ በዝግታ እያነበብኩ ነበር፡፡
አን ልቡፃታ ጋዚቴ አንቬፓታጊ እሽቱኻ፡፡