Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi in Latin translations by topic.
የት ነው የምትኖረው?
እኔ የምኖረው ሚዛን ተፈሪ ነው፡፡
የት ነው የሚግኘው?
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ይገኛል፡፡
ከተማህ ምን ያህል ሰፊ ነው?
ትልቅ ነው፡፡
ምን አይነት ሰዎች ይኖራሉ?
አብዛኛዎቹ ነጋዴዎች ሲሆኑ ጥቂቶቹ ደግሞ አስተማሪዎች ናቸው፡፡
የሰዎቹ ባህሪ እንዴት ናቸው?
ሰዎቹ ጥሩ ናቸው፡፡
የአየር ፀባዩ እንዴት ነው?
ተስማሚ ነው፡፡
ክረምቱ እንዴት ነው?
ጥሩ ነው፡፡
ክረምቱ በጣም ይበርዳል?
አይ፣ በጣም ይበርዳል፡፡
የትኛውን ወቅት ትወዳለህ?
ክረምት ደስ ይለኛል፡፡
ከተማህ በምን ይታወቃል?
በፍራፍሬና በአትክልት ይታወቃል፡፡
የመንገዶቹ ሁኔታ እንዴት ነው?
መጥፎ እና የተቦረቦሩ ናቸው፡፡
ህንፃዎቹ እንዴት ናቸው?
ባህላዊ ናቸው፡፡
ቤት የማግኘት ችግር አለብህ?
አዎ፣ አለብኝ፡፡
የቤት ኪራይ ዋጋ እንዴት ነው?
ርካሽ ነው፡፡
ምን አይነት ችግሮች አሉባችሁ?
የመብራት፣ የውሃ እና የስርቆት ችግሮች አሉብን፡፡
በአካባቢህ ዩኒቨርስቲ አለ?
አዎ፣ አለ፡፡
መናፈሻ ቦታዎች አሉ?
አይ፣ አንድ ብቻ መናፈሻ አለ፡፡
የህክምና አገልግሎቶች እንዴት ናቸው?
ጥሩ ናቸው፡፡
ብዙ ሀኪም ቤቶች አሉ?
አይ፣ ብዙ ሀኪም ቤቶች የሉም፡፡
ምን ዓይነት መጓጓዣ አለ?
አውቶብሶች
ከተማህን ትወደዋለህ?
አዎ፣ ከተማዬን እወደዋለሁ፡፡