Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Awi in Latin translations by topic.
አነበብክ?
አዎ፣ አነበብኩ፡፡
ምን አነበብክ?
ጋዜጣ አነበብኩ፡፡
የትኛውን ጋዜጣ አነበብክ?
አዲስ ዘመን ጋዜጣ አነበብኩ፡፡
መቼ ጋዜጣ አነበብክ?
ትናንት ጋዜጣ አነበብኩ፡፡
ጋዜጣ የት አነበብክ?
ጋዜጣ እቤቴ አነበብኩ፡፡
ለምን ጋዜጣ አነበብክ?
ለመረጃ ጋዜጣ አነበብኩ፡፡
ከማን ጋር ጋዜጣ አነበብክ?
ከጓደኞቼ ጋር ጋዜጣ አነበብኩ፡፡
እንዴት ጋዜጣ አነበብክ?
ጋዜጣ በዝግታ አነበብኩ፡፡