Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Bench translations by topic.
ይቅርታ! / ይቅርታ ጌታዬ! /ይቅርታ እመቤቴ! / ይቅርታ ወይዘሪት!
እባክህ/ሽ፣ ባንክ ቤቱ ወደ የት ነው?
ሆቴሉን አለፍ ብሎ፣ ወደ ግራ በመታጠፍ ሦስትኛው ቅያስ ላይ
ከመጽሓፍ መደብሩ ወደ ግራ ታጠፍ/ፊ
ሻይ ቤት እና ፖስታ ቤት ታገኛለህ/ሽ፡፡
ባንኩ ከፖስታ ቤቱ ቀጥሎ ነው፡፡
በጣም አመሰግናለሁ፡፡
ምንም አይደለም፡፡