Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Berta translations by topic.
እባክህ/ሽ፣ የሳይንስ ሙዚየሙ የት እንደሚገኝ ልትነግረኝ/ሪኝ ትችላለህ?/ያለሽ?
ከባንኩ እና ከገበያው መንገድ ጥግ ላይ ነው ፡፡
እባክህ/ሽ፣ ከዚህ ወደዚያ እንዴት መሄድ እችላለሁ?
በዚህ መንገድ ወደታች ውረድ/ጂ እና በትራፊክ መብራቱ በቀኝ በኩል ታጠፍ/ፊ፡፡
ሁለት ቅያሶች አልፈህ/ሽ ቸርችል ጎዳና ላይ በቀኝ ታጠፍ/ፊ፡፡
መደብሩን እና የአበባ መሸጫውን አልፈህ/ሽ የሳይንስ ሙዚየሙን ታገኛለህ/ሽ፡፡
በቀይ ጡብ ሸክላ የተሠራ ስለሆነ አይጠፋህም/ሽም፡፡
ከእዚህ በጣም ይርቃል?
አይርቅም፣ የአሥር ደቂቃ መንገድ ብቻ ነው፡፡
በጣም አመሰግናለሁ፡፡
ምንም አይደለም፡፡