Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Birale translations by topic.
ደንበኛ፡- ሥራ አስኪያጁን ማናገር እችላለሁ?
ገንዘብ ከፋይ፡- ስለምን ጉዳይ ነው?
ደንበኛ፡- ሼከር እባላለሁ የሒሳብ ደብተር መክፈት ፈልጌ ነው፡፡
ገንዘብ ከፋይ፡- በተንቀሳቃሽ ሒሳብ ደብተር ነው?
ደንበኛ፡- እባክህን፣ ቅጹን ልትሰጠኝ ትችላለህ/ያለሽ?
ገንዘብ ከፋይ፡- አዎ፣ ይችላሉ፡፡
ደንበኛ፡- የቱጋ ልፈርም?
ገንዘብ ከፋይ፡- እባክዎን፣ እዚህ ላይ ይፈርሙ፡፡
ደንበኛ፡- ገንዘብ ማስቀመጥ እፈልጋለሁ፡፡
ገንዘብ ከፋይ፡- አዎን፣ ይችላሉ፡፡
ደንበኛ፡- ገንዘብ ማውጣት እፈልጋለሁ፡፡
ገንዘብ ከፋይ፡- ምን ያህል ማወጣት ይፈልጋሉ?
ደንበኛ፡- ሶስት ሺ ብር ማውጣት እፈልጋለሁ፡፡
ገንዘብ ከፋይ፡- እባክዎ፣ የገንዘብ ማውጫውን ቅጽ ይሙሉ፡፡
ደንበኛ፡- አስር ቁጥር ተጠርቷል?
ገንዘብ ከፋይ፡- አዎ፣ ባላአስር ወይስ ባለመቶ ይሁንልዎ?
ደንበኛ፡- ባለመቶውን ስጠኝ፡፡
ገንዘብ ከፋይ፡- ይኸው ሶስት ሺ ብር ይውሰዱ፡፡
ደንበኛ፡- አመሰግናለሁ፡፡
ገንዘብ ከፋይ፡- ምንም አይደል፡፡