Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Daasanech translations by topic.
ሻጭ፡-እንደምን አደሩ፣ ምን ፈልገው ነው?
ደንበኛ፡- የምፈልገው ዓይነት ቴሌቪዥን ይኖርሃል ብዬ አስባለሁ፡፡
ሻጭ፡- በዚህ ሳምንት በልዩ ቅናሽ ለገበያ የቀረበው ቶሽባ ቲቪ5 ቴሌቪዥን ነው፡፡
ደንበኛ፡- ዋጋው ስንት ነው?
ሻጭ፡-35000 ብር ብቻ::
ደንበኛ፡- ትንሽ ውድ ነው፡፡ የሚቀንስ የለህም?
ሻጭ፡- ይህኛው 18000 ብር ብቻ ነው፡፡
ደንበኛ፡- የማን ምርት ነው?
ሻጭ፡- የፖናሶኒክ ነው፡፡
ደንበኛ፡- ጥሩ ነው፤ ግን አሁንም ውድ ነው፡፡ ትንሸ አይቀንስም?
ሻጭ፡- እሺ፣ 17000 ብር ይሁን፡፡
ደንበኛ፡- እሺ፤ እገዛለሁ፡፡ በክሬዲት ካርድ መክፈል ይቻላል?
ሻጭ፡- አዎ፣ ይቻላል፡፡