Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Daasanech translations by topic.
ምግብ ለመግዛት ሱፐር ማርኬት መሄድ አለብኝ፡፡
በቅርበት ላገኝ የምችለው ሱፐር ማርኬት የት ነው?
እባክህ/ሽ፣ የስንዴ ዳቦ ይኖራል?
እባክህ/ሽ፣ የወተት ምርቶች የት ማግኛት እችላለሁ?
እባክህ/ሽ፣ ሶስት ብርጭቆ እርጎ ስጠኝ/ጪኝ?
እባክህ/ሽ፣ እሽግ ወተት/ የብርቱካን ጭማቂ ስጠኝ/ጪኝ?
እባክህ/ሽ፣ እሩብ ሊትር ወተት ስጠኝ/ጪኝ?
በጠቅላላ ስንት ነው?
እባክህ/ሽ፣ አንድ ጥቅል አበባ ጎመን ስጠኝ/ጪኝ?
እባክህ/ሽ፣ አንድ ኪሎ ካሮት ስጠኝ/ጪኝ?
እባክህ/ሽ፣ አንድ ከረጢት ድንች ስጠኝ/ጪኝ?
እባክህ/ሽ፣ አንድ የዶሮ ስጋ ስጠኝ/ጪኝ?
እባክህ/ሽ፣ ደርዘን እንቁላል ስጠኝ/ጪኝ?
እባክህ/ሽ፣ አንድ ካርቶን ፓስታ ስጠኝ/ጪኝ?
እባክህ/ሽ፣ አንድ ካርቶን ፈንዲሻ ስጠኝ/ጪኝ?
እባክህ/ሽ፣ አንድ ካርቶን ቸኮሌት ስጠኝ/ጪኝ?
እባክህ/ሽ፣ አንድ ጣሳ ማርማላታ ስጠኝ/ጪኝ?
እባክህ/ሽ፣ ስድስት ሳሙና እና አንድ ደርዘን ውሃ ስጠኝ/ጪኝ?
እባክህ/ሽ፣ ሁለት እሽግ ውሃ ስጠኝ/ጪኝ?
እባክህ/ሽ፣ እንድ ጠርሙስ ቀይ የወይን ጠጅ ስጠኝ/ጪኝ?
እባክህ/ሽ፣ አራት ሶፍት ስጠኝ/ጪኝ?
ሒሳብ ስንት ነው?
ስንት ነው?
8000 ብር፡፡
ይሄው 8000 ብር፣ አመሰግናለው፡፡
መልካም ቀን፡፡