Amharic እባክህ/ሽ፣ የሳይንስ ሙዚየሙ የት እንደሚገኝ ልትነግረኝ/ሪኝ ትችላለህ?/ያለሽ? English Could you tell me where the Science Museum is, please?
Amharic በዚህ መንገድ ወደታች ውረድ/ጂ እና በትራፊክ መብራቱ በቀኝ በኩል ታጠፍ/ፊ፡፡ English Go down this street and turn right at the traffic light.
Amharic ሁለት ቅያሶች አልፈህ/ሽ ቸርችል ጎዳና ላይ በቀኝ ታጠፍ/ፊ፡፡ English Walk two blocks and turn right onto Churchill Street.
Amharic መደብሩን እና የአበባ መሸጫውን አልፈህ/ሽ የሳይንስ ሙዚየሙን ታገኛለህ/ሽ፡፡ English Go passsing the department store and the flower market, and you'll see the Science Museum.
Amharic በቀይ ጡብ ሸክላ የተሠራ ስለሆነ አይጠፋህም/ሽም፡፡ English It is a large red-brick building. You cannot miss it.