Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Guragigna in Latin translations by topic.
ምን ማዘዝ ይፈልጋሉ?
ምን ልታዘዝ?
እሺ፣ እባክህ/ሽ፡፡
እባክህ/ሽ፣ አንድ ጊዜ፡፡
የሚጠጣ ይፈልጋሉ?
እባክህ/ሽ፣ አንድ ብርጭቆ የወይን ጠጅ፡፡
እባክህ/ሽ፣ አንድ ብርጭቆ የታሽገ ውሃ፡፡
ይቅር፣ አመሰግናለሁ፡፡
ቡና ትፈልጋለህ/ጊያለሽ?
አዎ፣ እፈልጋለሁ፡፡
ቡናው እንዴት ይሁንልህ/ሽ?
ትንሽ ወተት፣ ያለ ስኳር፡፡
እባክህ/ሽ፣ ከክሬም እና ስኳር ጋር
እባክህ/ሽ፣ ቡና፡፡
ሻይው እንዴት ይሁንልህ/ሽ?
እባክህ/ሽ፣ ከሎሚ ጋር፡፡
እንቁላሉ እንዴት ይሠራልህ/ሽ?
እባክህ/ሽ፣ ፍርፍር፡፡
በደንብ የበሰለ፡፡
ለስለስ ያለ፡፡
ጥብሱ እንዴት ይሁንልዎት?
እባክህ/ሽ፣ በደንብ የበሰለ፡፡
እባክህ/ሽ፣ ለብ ለብ፡፡
ምን ዓይነት ዳቦ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ?
ምን ምን አለ?
የፊኖ፣ የስንዴ፣ ያጃ፡፡
እባክህ/ሽ፣ የአጃ ዳቦ፡፡
ቅሬታ
አስተናጋጅ! ካዘዝኩ አንድ ሰዓት ሆነ እኮ፡፡
ሥራ አስኪያጁን ማናገር እችላልሁ፣ እባክህ/ሽ?
መክፈል
አስተናጋጅ! እባክህ/ሽ፣ ሒሳብ አምጣልኝ/ጪልኝ፡፡
ምግቡ በጣም ይጣፍጥ ነበር፤ በጣም አመሰግናለሁ፡፡