Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Guragigna in Latin translations by topic.
እኔ እስክርቢቶ አልነበረኝም፡፡
እኛ እስክርቢቶ አልነበረንም፡፡
አንተ እስክርቢቶ አልነበረህም፡፡
አንቺ እስክርቢቶ አልነበረሽም፡፡
እሷ እስክርቢቶ አልነበራትም፡፡
እናንተ እስክርቢቶ አልነበራችሁም፡፡
እሱ እስክርቢቶ አልነበረውም፡፡
እነሱ እስክርቢቶ አልነበራቸውም፡፡