Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Kara translations by topic.
እኔ ሁልጊዜ ጧት እነሳለሁ፡፡
እኔ ሁልጊዜ ጧት ወደ ፈጣሪ እፀልያለሁ፡፡
እኔ ሁልጊዜ ጧት ፊቴን እታጠባለሁ፡፡
እኔ ሁልጊዜ ጧት እስፖርት እሰራለሁ፡፡
እኔ ሁልጊዜ ጧት ሻወር እወስዳለሁ፡፡
እኔ ሁልጊዜ ጧት ቁርሴን እበላለሁ፡፡
እኔ ሁልጊዜ ጧት ሬድዮ አዳምጣለሁ፡፡
እኔ ሁልጊዜ ጧት ወደ ስራ እሄዳለሁ፡፡
እኔ ሁልጊዜ ምሽት ወደ ቤት እመለሳለሁ፡፡
እኔ ሁልጊዜ ምሽት እራት እሰራለሁ፡፡
እኔ ሁልጊዜ ምሽት ለትንሽ ጊዜ ቴሌቪዥን እመለከታለሁ፡፡
እኔ ሁልጊዜ ማታ እተኛለሁ፡፡
እኔ ሁልጊዜ እሁድ ልብሴን አጥባለሁ፡፡
እኔ ሁልጊዜ እሁድ ቤቴን አፀዳለሁ፡፡