Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Kefa translations by topic.
ከመጣህ አስተምርሀለሁ፡፡
ከጠየክሽኝ እረዳሻለሁ፡፡
ከፈለክ ቤቴ መምጣት ትችላለህ፡፡
ከጋበዝሽኝ ቤትሽ እመጣለሁ፡፡
ከፈለክ ደውልልኝ፡፡
ከራበህ ምግብ መብላት ትችላለህ፡፡
ሻይ ካፈላሽ እጠጣለሁ፡፡
ቤቴ ብትመጣ ደስ ይለኛል፡፡
ካገኘሁት እነግረዋለሁ፡፡
ከዘነበ አልመጣም፡፡
ዝናቡ ካባራ ትመጣለች፡፡
ከተለማመድክ መናገር ትችላለህ፡፡
በርትተህ ካጠናህ ፈተናውን ታልፋለህ፡፡
በርትተህ ከሰራህ ውጤታማ ትሆናለህ፡፡
በእውነት ከሞከርክ ስራ ታገኛለህ፡፡
አሜሪካ ውስጥ ስራ ካገኘሁ እሄዳለሁ፡፡