Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Kemant translations by topic.
እኔ እያዳመጥኩ አልነበረም፡፡
እኛ እያዳመጥን አልነበረም፡፡
አንተ እያዳመጥክ አልነበረም፡፡
አንቺ እያዳመጥሽ አልነበረም፡፡
እሷ እያዳመጠች አልነበረም፡፡
እናንተ እያዳመጣችሁ አልነበረም፡፡
እሱ እያዳመጠ አልነበረም፡፡
እነሱ እያዳመጡ አልነበረም፡፡