Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Kemant translations by topic.
ስንት ናችሁ?
አምስት ነን፡፡
የአባትህ ስም ማን ነው?
የአባቴ ስም አቶ ፒተር ይባላል፡፡
የአባትህ ሥራ ምንድን ነው?
አባቴ ገበሬ ነው፡፡
ወንድሞችና እህቶች አሉህ?/አሉሽ/አላችሁ?
አዎ፤ አሉኝ፡፡
ስንት ወንድሞች አሉህ?አሉሽ/አላችሁ?
አራት ወንድሞች አሉኝ፡፡
ታላቆችህ ናቸው ወይስ ታናናሾችህ?
ታናሾቼ ናቸው፡፡
የወንድምህ/የወንድምሽ/ የወንድማችሁ እድሜ ስንት ነው?
ሰላሳ አመቱ ነው፡፡
አግብቷል?
አዎ፤ አግብቷል፡፡
ልጆች አሉት?
አዎ፤ ልጆች አሉት፡፡
ስንት ልጆች አሉት?
ሶስት ልጆች አሉት፡፡
የወንድምህ/ የእህትህ ልጅ ስሙ ማን ነው?
የወንድሜ ልጅ ስም አበበ ነው፡፡
እየተማረ ነው?
አዎ፤ እየተማረ ነው፡፡
ስንተኛ ክፍል ነው?
አራተኛ ክፍል ነው፡፡