Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Konso Konso translations by topic.
ደህና ዋልሽ ሣራ፣ ምን ልርዳሽ?
የውስጥ መስመር 237፡፡
ይቅርታ፣ ተይዟል፣ መስመር ላይ ይጠብቃሉ?
አዎ፣ እጠብቃለሁ፡፡
እያገናኘሁሽ ነው፡፡
ግብይት ክፍል፣ አቶ ማርቆስ ነኝ፡፡
ዮሐንስን ሊያገናኙን ይችላሉ?
ይቅርታ፣ አሁን ስብሰባ ላይ ናችወ፡፡
መቼ እንደሚመለስ ያውቃሉ?
አራት ሰዓት አከባቢ ይመለሳል፡፡ መልዕክት መቀበል እችላለሁ?
አዎ፣ እባክዎን በስልክ ቁጥር 9170 250 65 ኤፍሬም ብለው ይደውሉልኝ ፡፡
9170 250 65 ትክክል ነኝ?
ትክክል ነዎት፡፡
እሺ፣ መልዕክትዎን አደርሳለሁ፡፡