Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Konso Konso translations by topic.
ደስታ፣ መደሰት
ይህም ድንቅ ነው! / ያም ድንቅ ነው!
ይህም አስደናቂ ነው! / ያም አስደናቂ ነው!
ድንቅ! ቆንጆ! አስደናቂ! ግሩም! በጣም አስደናቂ!
ድንቅ ቀን ነው!
እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ!
እኔ ወድጄዋለሁ!
ኦህ, ምን ዓይነት አስደናቂ ስጦታ ነው!
ራሱ ይሄን ነው የፈለኩት!
ልክ እንደዚህ!
አስጠላ!
ይህ አስደንጋጭ! ይህ አሰፈሪ!
አስደንጋጭ! አሰፈሪ! አስቃቂ!
ምን ዓይነት አስቀያሚ ነው!
እጠላዋለሁ!
መታገስ አልችልም!
በሕይወቴ መጥፎ ጉዞ (ምግብ፣ቀን) ነበር!
አይገደኝም
ለእኔ ምንም ለውጥ የለውም፡፡
ምንም ማለት አይደለም፡፡
ለእኔ ሁሉም ተመሳሳይ ነው፡፡
ግድ የለኝም፡፡
የራስህ ጉዳይ፡፡
ይሁንታ፣ ሙገሳ፣ አድናቆት
ጥሩ ሥራ ሠርተሀል/ሻል!
ግሩም ነው! / አስደናቂ ነው!
ግሩም ነው! ኮርቼብሀለሁ/ሻለሁ፡፡
ጎበዝ!
አሳካኸው/ሽው!
ይሄ ነው የኔ ልጅ ነው! ይቺ ናት የኔ ልጅ!
ቅሬታ፣ ይሁንታ አለማግኘት
ሳልፈቅድ መጽሐፎቼን ባትወስድ/ጂ ደስ ይለኛል!
እዚህ ክፍል እንዳታጨስ/ሺ የነገርኩህ/ሽ መስሎኝ ነበር፡፡
በዘጠኝ ሰዓት እዚህ ትሆናለህ/ኛለሽ ብዬ አስቤ ነበር፡፡
ስትወጣ/ጪ መብራት እንድታጠፋ/ፊ ስንት ጊዜ መንገር አለብኝ?
እንዴ! እንዴት እንደዚህ ታደርጋለህ/ጊያለሽ?
በራስህ/ሽ ልታፍር/ሪ ይገባሀል/ሻል፡፡
አፈርኩብህ/ሽ!
ሰው ሲያበሳጭህ
ተወኝ!
ተወኝ፣ የራስህን/ሺን ሥራ አትሠራም/ሪም?
አትጨቅጭቀኝ!
ክፊቴ ጥፋ!
ቁጣ ( ንዴት)
ለምን ብዬ እሠራለሁ?
ማን ስለሆንክ/ሽ ነው?
እንዴት ብትደፍር/ሪ ነው!
ስለፈጣሪ ብዬ ነው!
ወይ አምላኬ! እኔ አላምንም!
ኦ! ፈጣሪዬ! ኦ! አምላኬ!
እንዳይናደድ መምከር
አትበሳጭ/ጪ፡፡
ተረጋጋ/ጊ፡፡
ቀለል አድርገው/ጊው፡፡
አትናደድ/ጂ፡፡
እንዳይጨነቅ መምከር
ስለጉዳዩ አትጨነቅ/ቂ፡፡
አትጨነቅ/ቂ፡፡ ሁሉም ነገር ይስተካከላል::
ዘና በል/ዪ፡፡
ቅሬታ፣ በሕይወት መማረር
በጣም ቅሬታ ተሰምቶኛል፡፡
ዕድሌ ነው፡፡
ምን ዓይነት ቀን ነው! ምን ዓይነት ኑሮ ነው!
ኑሮ ከባድ ነው፡፡ ዓለም ታዳላለች፡፡
ህይወት እንዲህ ነው፡፡ ምን ማድረግ ትችላለህ/ያለሽ?
ያው እንግዲህ፡፡ እንደዛ ነው የሚሆነው፡፡
ርህራሄ
አባትህ/ሽ በማረፋቸው አዝኛለው፡፡
እንዴት እንዳዘንክ/ሽ አውቃለሁ፡፡
ፈጣሪ ይርዳህ/ሽ፡፡
ወይኔ ወዳጄ!
ነፍሱ በሰላም ትርፍ!
ማበረታታት
ተጫዎት!
ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል!
የአለም መጨረሻ አይደለም!
ተስፋ አትቁረጥ/ጪ!
አትጨነቅ፡፡ ደህና ትሆናለህ፡፡
መገረም
እውነት?
እንደዛ ነው እንዴ?
አስገራሚ ነው!
የማይታመን ነው!
በጣም ተገርሚያለሁ፡፡
እየቀለድክ/ሽ አይደለም? ከምርህ/ሽ ነው?
እየቀለድክ/ሽ መሆን አለበት! እያፌዝክ ነው!
ይሄን እኔ አላምንም፡፡
እውነት ሊሆን አይችልም!
ጥርጣሬ
እርግጠኛ አይደለሁም፡፡
ምን አልባት፣ ግን እርግጠኛ አይደለሁም፡፡
ይሁን፣ ግን እስካሁን አላውቅም፡፡
የተደበላለቀ ስሜት አለኝ፡፡
እጠራጠራለሁ፡፡
አካላዊ ህመም
ያማል!
ወይኔ! ጣቴን አቃጠልኩት!
ግራ እግሬን ያመኛል፡፡
ከባድ ራስ ምታት ይዞኛል፡፡
ደረቴን እያመመኝ ነው፡፡