Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Koorete translations by topic.
መልካም ቀን!
መልካም አዳር!
መልካም የዕረፍት ቀን!
መልካም ሥራ!
መልካም አዲስ ዓመት! / እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰህ/ አደረሰሽ/ አደረሳችሁ!
እንኳን ደህና መጣህ/ መጣሽ/ መጣችሁ!
እንኳን ደስአለህ!/ ደስአለሽ!/ ደሳላችሁ!
አመሰግናለሁ!
መልካም ጉዞ!
መልካም የገና በዓል!
እግዚአብሔር ካንተ/ቺ እናንተ ጋር ይሁን!
እግዚአብሔር ይባርክህ!/ሽ!/ይባከርካችሁ!
ጌታዬ ሆይ!
አትጨነቅ!/ቂ!/ቁ!
ችግር የለም!
ናፍቀኸኛል!/ሽኛል!/ናፍቃችሁኛል!
አዝናለሁ!
ይቅርታ!
ምንም አይደል
ምን አገባኝ
ምን ገዶኝ
በዋናው ዋጋ
በተቻለው ሁሉ
በማንኛው ሁኔታ
በተቻለ ፍጥነት
እንዲሁም