Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Kunama translations by topic.
እባክህ/ሽ፣ እዚህ አከባቢ ምግብ ቤት አለ?
ከአሻጉሊት መሸጫ መደብሩ ጥግ ላይ አንድ ምግብ ቤት አለ፡፡
አመሰግናለሁ፡፡
ምንም አይደል፡፡
ይቅርታ፣ ቅርቡ ፋርማሲ የት ነው?
ፒያሳ መንገድ ላይ ከሱቁ ቀጥሎ ያለው ፋርማሲ ነው፡፡
ከባንኩ ፊት ለፊት ያለው አደባባይ ይታይሃል/ሻል?
የገበያውን መንገድ ከአደባባዩ ጀርባ ታገኘዋለህ/ዋለሽ፡፡
እዚያ ለመድረስ ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል?
አሥር ደቂቃ ያህል፡፡
እባክህ/ሽን፣ ልትረዳኝ/ጂኝ ትችላለህ/ያለሽ?
ከዚህ ወደ ከተማው መሃል እንዴት መሄድ እንዳለብኝ ማወቅ እፈልጋለሁ፡፡
ወደ መሃል ከተማ የሚሄደው አውቶቡስ ከሆቴሉ ፊት ለፊት ይቆማል፡፡
ይቅርታ፣ ይህ አውቶቡስ ወደ መሃል ከተማ ይሄዳል?
አይ፣ በተቃራኒው አቅጣጫ የሚሄድ አውቶቡስ ያስፈልግሀል/ሻል፡፡
የአውቶቡስ ማቆሚያው ከመንገዱ በሌላኛው ጎን ነው፡፡
እሺ፣ አመሰግናለሁ፡፡