Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Nayi translations by topic.
እኔ ከእንቅልፌ እየተነሳሁ ነበር፡፡
እኔ ወደ ፈጣሪ እየፀለይኩ ነበር፡፡
እኔ ፊቴን እየታጠብኩ ነበር፡፡
እኔ ስፖርት እየሰራሁ ነበር፡፡
እኔ ገላየን እየታጠብኩ ነበር፡፡
እኔ ቁርሴን እየበላሁ ነበር፡፡
እኔ ሬድዮ እያደመጥኩ ነበር፡፡
እኔ ወደ ስራ እየሄድኩ ነበር፡፡
እኔ ወደ ቤት እየመጣሁ ነበር፡፡
እኔ እራት እየሰራሁ ነበር፡፡
እኔ ቴሌቪዥን እየተመለከትኩ ነበር፡፡
እኔ እየተኛሁ ነበር፡፡
እኔ ልብሴን እያጠብኩ ነበር፡፡
እኔ ቤቴን እያፀዳሁ ነበር፡፡