Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Oyda translations by topic.
ሐኪም ፡- ጤና ይስጥልኝ! ዶ/ር ሐጎስ እባላለሁ:: ምን አጋጠመህ?
ታካሚ፡- ትኩሳት አለኝ፤ ራሴንም ያመኛል፡፡
ሐኪም ፡- ምን ያህል ጊዜ ሆነህ?
ታካሚ፡- ሦስት ቀን ያህል ሆኖኛል፡፡
ሐኪም ፡- ለመጨረሻ ጊዜ ሐኪም ያየዎት መቼ ነው?
ታካሚ፡- ባለፈው ዓመት ታህሳስ፡፡
ሐኪም ፡- ጉንፋን ሳይዝዎት አልቀረም፡፡ መድኃኒት አዝልዎታለሁ፡፡
ታካሚ፡- አመሰግናለሁ ዶ/ር፡፡