Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Shakacho translations by topic.
የት ነው የምትኖረው?
ፒያሳ ነው የምኖረው፡፡
ቤትህ ምን ያህል ትልቅ ነው?
መካከለኛ ነው፡፡
ስንት ክፍሎች አሉት?
አራት ክፍሎች አሉት፡፡
ምን ምን ክፍሎች አሉት
ሳሎን፣ መኝታ ቤት፣ ኩሽና እና ገላ መታጠቢያ ናቸው፡፡
ሶፋ አለህ?
አዎ፣ ሶፋ አለኝ፡፡.
ቴሌቪዥን አለህ?
አዎ፣ አለኝ፡፡
ሳሎን ውስጥ ምን ምን አለህ?
ቴሌቪዥን፣ ሙዚቃ ማጫወቻ እና ማቀዝቀዣ አለኝ፡፡
መኝታ ክፍል ውስጥ ምን ምን አለህ?
አልጋ እና ኮመዲኖ አለኝ፡፡
ኩሽናህ ውስጥ ምን ምን አለ?
ምድጃ እና ድስቶች አሉኝ፡፡
መታጠቢያ ክፍልህ ውስጥ ውሃ ማሞቅያ አለ?
የአትክልት ቦታ አለህ?
አይ፣ የለኝም፡፡
ተከራይ ነህ?
አዎ፣ ተከራይ ነኝ፡፡
ኪራዩ ስንት ነው?
ሁለት ሺ ብር ነው፡፡
ቤትህን ትወደዋለህ?
አዎ፣ እወደዋለሁ፡፡