Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Shakacho translations by topic.
አንተ እያነበብክ ነበር?
አዎ፣ እኔ እያነበብኩ ነበር፡፡
አንተ ምን እያነበብክ ነበር?
እኔ ጋዜጣ እያነበብኩ ነበር፡፡
አንተ የትኛውን ጋዜጣ እያነበብክ ነበር?
እኔ አዲስ ዘመን ጋዜጣ እያነበብኩ ነበር፡፡
አንተ መቼ ጋዜጣ እያነበብክ ነበር?
እኔ ትናንት ጋዜጣ እያነበብኩ ነበር፡፡
አንተ የት ጋዜጣ እያነበብክ ነበር?
እኔ ጋዜጣ እቤቴ እያነበብኩ ነበር፡፡
አንተ ለምን ጋዜጣ እያነበብክ ነበር?
እኔ ወቅታዊ ነገሮችን ለማወቅ ጋዜጣ እያነበብኩ ነበር፡፡
አንተ ከማን ጋር ጋዜጣ እያነበብክ ነበር?
እኔ ጋዜጣ ከጓደኞቼ ጋር እያነበብኩ ነበር፡፡
አንተ ጋዜጣ እንዴት እያነበብክ ነበር?
እኔ ጋዜጣ በዝግታ እያነበብኩ ነበር፡፡