Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

12) Subject Pronouns + To be Past + Compliment (Positive)

Click to choose another topic
Amharic

እኔ አስተማሪ ነበርኩ፡፡

Siltigna

እሄ አሽርጌታንኩ ናር።

Amharic

እኛ አስተማሪዎች ነበርን፡፡

Siltigna

እኘ አሽርጌታነ ናር።

Amharic

አንተ አስተማሪ ነበርክ፡፡

Siltigna

አተ አሽርጌታንከ ናር።

Amharic

አንቺ አስተማሪ ነበርሽ፡፡

Siltigna

አሽ አሽርጌታንሽ ናር።

Amharic

እሷ አስተማሪ ነበረች፡፡

Siltigna

እሸ አሽርጌታንት ናር።

Amharic

እናንተ አስተማሪዎች ነበራችሁ፡፡

Siltigna

አቱም አሽርጌታንኩም ናር።

Amharic

እሱ አስተማሪ ነበረ/ር፡፡

Siltigna

ኡሀ አሽርጌታን ናር።

Amharic

እነሱ አስተማሪዎች ነበሩ፡፡

Siltigna

ኡሁን አሽርጌታኒሙ ናር።