Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እራሴ ሻይ አፈላለሁ፡፡
እሄ ገጌ ሻዬ ያፈላው።
እኛ እራሳችን ሻይ እናፈላለን፡፡
እኘ ገግነ ሻዬ ያፈልናን።
አንተ እራስህ ሻይ ታፈላለህ፡፡
አተ ገጋሀ ሻዬ ታፈላሀ።
አንቺ እራስሽ ሻይ ታፈያለሽ፡፡
አሽ ገጋሽ ሻዬ ታፈዬሽ።
እሷ እራሷ ሻይ ታፈላለች፡፡
እሸ ገግሸ ሻዬ ታፈላት።
እናንተ እራሳችሁ ሻይ ታፈላላችሁ፡፡
አቱም ገጋሙ ሻዬ ታፈሎሙ።
እሱ እራሱ ሻይ ያፈላል፡፡
ኡሀ ገግከ ሻዬ ያፈላን።
እነሱ እራሳቸው ሻይ ያፈላሉ፡፡
ኡሁን ገግኒሙ ሻዬ ያፈሎን።