Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
መልካም ቀን!
ዮገሬት መዊል!
መልካም አዳር!
ዮገሬት ማንደር!
መልካም የዕረፍት ቀን!
ዮገሬት የመፉየ አያም!
መልካም ሥራ!
ዮገሬት ከስብ!
መልካም አዲስ ዓመት! / እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰህ/ አደረሰሽ/ አደረሳችሁ!
ያፍራን አጅስ ዘማን!
እንኳን ደህና መጣህ/ መጣሽ/ መጣችሁ!
ሀበይ ቦገሬት መጣሙ!
እንኳን ደስአለህ!/ ደስአለሽ!/ ደሳላችሁ!
ሀበይ ተስ ባለሙ!
አመሰግናለሁ!
ያሾክራው!
መልካም ጉዞ!
ዮገሬት ኡንገ!
መልካም የገና በዓል!
ያፈራን ሙሊ!
እግዚአብሔር ካንተ/ቺ እናንተ ጋር ይሁን!
ጎሽተ ታተ የውን! ጎሽተ ታሽ የውን! ጎሽተ ታቱም የውን!
እግዚአብሔር ይባርክህ!/ሽ!/ይባከርካችሁ!
በረከ ሁን! በረከ ሁኚ! በረከ ሁኑ!
ጌታዬ ሆይ!
ኮ ጎሽቴ!
አትጨነቅ!/ቂ!/ቁ!
አትመከ/ አትመኪ/ አትመኩ
ችግር የለም!
ምካት ኤለ!
ናፍቀኸኛል!/ሽኛል!/ናፍቃችሁኛል!
ሱኔ ባሀኛ/ ባሽኛሽ/ ባሙኛሙ!
አዝናለሁ!
ዋልኩቡሃው/ ዋልኩቡሻው/ዋልኩቡማው!
ይቅርታ!
አውፈ በለኝ/ አውፈ በይኝ/ አውፈ በሉኝ!
ምንም አይደል
ምን አገባኝ
ምን ኤደበኝ!
ምን ገዶኝ
እሌድበኝ!
በዋናው ዋጋ
ቦከቡዪ!
በተቻለው ሁሉ
ባቀተሊ ያላን!
በማንኛው ሁኔታ
በማንም ሃለት!
በተቻለ ፍጥነት
በፋጡልት!
እንዲሁም
ሂንኩምንገ!