Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
የእኔ ስም / ስሜ እያሱ ነው፡፡
ሱሜ የሱፍተ።
ስሜ ህይወት ነው፡፡/ ህይወት እባላለሁ፡፡
ሱሜ ጠይባት/ ጠይበ እሉኛን።
እድሜዬ ሃያ-አምስት ዓመት ነው፡፡
ኡምሬየ ኩያ ሀምስትን።
እኔ የተወለድኩት ግንቦት 3፣ 1984 ነው፡፡
እሄ የጬኜሁይ በመንገስ 3 በ1984 ቶጵየ እልቅን።
የተወለድኩት በሆሣዕና ከተማ አጠገብ በአንዲት ትንሽ መንደር ውስጥ ነው ፡፡
እሄ የጬኜውይ በጦራን ከተመ።
ያደግኩት ሆሣዕና ከተማ ነው፡፡
የሌቃውሚ በጦራን ከተመ።
የተማርኩት ሆሣዕና ነው፡፡
አሽረ የጀመርኩሚ በጦራን።
ከአምስት ዓመት በፊት ቤተሰቦቼ ወደ አዲስ አበባ ሄዱ፡፡
አበሮስቼ ታምስት ዘማን ቀደ ሸወ ሄዶን።
አባቴ ገበሬ ነጋዴ/ ሾፌር/ ኪም/አስተማሪ ነው፡፡
ኣቤየ ሀራሺን/ ዝልዛሎተኛን፣ አሽዋራሪን፣ ዶክተርን፣ አሽርጌታን።
እናቴ ነርስ/ጋዜጠኛ/ልብስ ሰፊ/ጸሐፊ/መሀንዲስ ነች፡፡
ኣዴየ/ ሃኪምንት፣ ጋዜጠኘንት፣ መኪን ሶፊንት፣ ከታቢሎንት፣ መንዲስንት፡፡
ታናሽ ወንድም አለኝ፡፡ ስሙም ኢያሱ ነው፡፡
ከዲር እሉያን ማጠ አለኝ።
ወንድም አለኝ፣ ስሙም ይልማ ይባላል፡፡
ጀማል እሉያን ዋጂ አለኝ።
የሁለት ዓመት ታላቄ ነው፡፡
ኡሀ ቦሽት ዘማን እበዛኛን።
ታናሽ እህቴ ሰላም ትባላለች፡፡ እሷም ተማሪ ናት፡፡
ተሚመ እሎታነቴ ማጤቴ ደረሳንት፡፡
አላገባሁም፡፡
ብተር አሌንዜሆ።
አግብቻለሁ፡፡ ቤተሰብም አለኝ፡፡
እሄ ብተረ ኤንዜሆ፤ አበሮስ አለኝ፡፡
ሁለት ልጆች አሉኝ፣ እንድ ወንድ እና አንድ ሴት፡፡
ለሄ ሆሽት ዌጃጆ አሉኝ፤ ኡሁንም ልጂዋ ገረድኒሙ።
የአሥራ አምስት እና የዘጠኝ ዓመት ሁለት ወንድ ልጆች አሉኝ።
ሆሽት ልጃጆ አሉኝ፤ ኡምርኒሙ አስረምስትዋ ዚጠኜን።
ሴት ልጄ ሁለት ዓመቷ ነው፡፡
ገረድቴ ጩሌ ሆሽትን አይዶሸ።
እኛ የምንኖረው በጋራ መኖሪያ ቤት ነው፡፡
እኘ እነብርናነይ በደነብ የፎቅን ጋር።
እኛ የምንኖረው ትልቅ መናፈሻ አተገብ ነው፡፡
እነብርናነይ ፈተ ቦነ የመትክናኜ ሜጠቅን።
አድራሻዬ ፒያሳ ነው::
የሄ የንባረት መኔየ ዳሎቻን።
እኔ ከጓደኞቼ ጋር ማንበብ እና የእግር ጉዞ እወዳለሁ፡፡
እሄ ተመራርቼ ክታብ ቅሮትዋ ዙዙ በሎት ዮዳው።
እኔ የቅርጫት ኳስ እና የድሮ ፊልሞችን እወዳለሁ::
እሄ ዪንግር ጡርቤዋ ዋኮት ዮዳው።
በትርፍ ጊዜዬ ፎቶግራፍ አነሳለሁ፡፡
ሱረ ንቀሎት ዮዳው።
በትርፍ ጊዜዬ ወፎችን ፎቶግራፍ አነሳለሁ፡፡
እሄ የሉላሉሌ ኡንፍቸ ሱረ ንቀሎት አፍሬ ያትሬሺኛን።
ባለቤቴ መጓዝ ትወዳለች፡፡
የጋር እንደቴ ለክንት ዙዙ በሎት ቶዳት።
እሷ የተለያዩ አገሮችን ሳንቲሞች መሰብሰብ ትወዳለች፡፡
የጋር እንደቴ የሉላሉሌ ባድቸ ፈረንከ ጭም አሶት ቶዳት።
ባለቤቴ ምግብ መሥራት ይወዳል፡፡
የጋር አቦቴ ስንቀ አሶት ዮዳን።
በሙዚቃ መሳሪያዎች የተቀነባበሩ ዘፈኖችን መስማት አንወዳለን፡፡
እኘ ዥህረ አጥናቦት ዮድናን።
ምን ትሠራለህ?/ ትሠሪያለሽ?/ ትሠራላችሁ?
አተ ምነ ታሻሀ?
ምን አይነት ሥራ ትሰራለህ? ትሰሪያለሽ? ትሰራላችሁ?
ባይነካሌን የዝልዛሎ ብል አለሀ?
እኔ መሃንዲስ ነኝ፡፡
እሄ መንዲስንኩ።
እኔ የሽያጭ ሥራ አስኪያጅ ነኝ፡፡
እሄ የኩብቴ ብል ወሻይብንኩ።
እኔ የቢሮ ጸሐፊ ነኝ፡፡
እሄ ከታቢሎንኩ።
እኔ የቤተ-መጻሕፍት ባለሙያ ነኝ፡፡
እሄ የክታብ ጋር ሉባምንኩ።
እኔ የምሠራው ባንክ ቤት ነው፡፡ አንተስ/አንቺስ/ እናንተስ?
እሄ የባንክ ጋር ብለተኛንኩ። አተው? አሽው/አቱሙው?
እኔ የምሠራው በሸቀጣሸቀጥ መደብር ነው፡፡
እሄ በሸቀጣ ሸቀጥ ሱቅን ያሻው፡፡
እኔ የምሠራው በምግብ ቤት ነው፡፡
እሄ ስንቀን ጋር ያሻው፡፡
ሥራዬ ማስተማር ነው፡፡
እሄ ያሽርጌትነት ሉባን ያሻው፡፡
እኔ የምሠራው ጋዜጣ ላይ ነው፡፡
እሄ ያጋዜጠኜነተን ሉበ ያሻው፡፡
እኔ የምሠራው ኮምፒውተር ላይ ነው፡፡
እሄ የኮምፒተር ሉባምንኩ፡፡
እኔ የምሠራው ማስታወቂያ ላይ ነው፡፡
እሄ ያቻቺሎት ብለ ያሻው፡፡
እኔ የምሠራው ቤቶች ግንባታ ላይ ነው፡፡
እሄ በሪልስቴትን ያሻው፡፡
ትማራለህ?/ትማሪያለሽ? ወይስ ትሰራለህ?/ተሰሪያለሽ?
ትሞጥላሃን/ ትሞጥዬሽን/ትሞጥሎሙን እንዶ? ታሻሀ/ ታሼሽ/ታሶሙን?
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ፡፡
እሄ ዮራቤ ዩንበረስቲ ደረሳንኩ፡፡
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ማህበረሰብ ትምህርት ክፍል ተማሪ ነኝ፡፡
እሄ ቦራቤ ዩንበረስቲ ዪኮኖሚክስ ደረሳንኩ፡፡