Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

252) Talking about Family

Click to choose another topic
Amharic

ስንት ናችሁ?

Siltigna

አቱም ምስትንኩም?

Amharic

አምስት ነን፡፡

Siltigna

እኘ አምስትነ፡፡

Amharic

የአባትህ ስም ማን ነው?

Siltigna

ያባሀ ሱምከ ማኒ?

Amharic

የአባቴ ስም አቶ ፒተር ይባላል፡፡

Siltigna

ያቤየ ሱምከ አህመድተ፡፡

Amharic

የአባትህ ሥራ ምንድን ነው?

Siltigna

ያባሀ ብልከ ምንግዝን?

Amharic

አባቴ ገበሬ ነው፡፡

Siltigna

አቤየ ሀራሺን፡፡

Amharic

ወንድሞችና እህቶች አሉህ?/አሉሽ/አላችሁ?

Siltigna

ላተ/ ላሽ ዋጂ ማጠዋ ዋሽት ማጤት አለሀ/ሽ?

Amharic

አዎ፤ አሉኝ፡፡

Siltigna

ኣው አሉኝ።

Amharic

ስንት ወንድሞች አሉህ?አሉሽ/አላችሁ?

Siltigna

ምስት ዋጂ ማጠዋ ዋሽት ማጤት አለሀ/ሽ?

Amharic

አራት ወንድሞች አሉኝ፡፡

Siltigna

አራት ዋጂዋ ማጣጦ አሉኝ።

Amharic

ታላቆችህ ናቸው ወይስ ታናናሾችህ?

Siltigna

ኡሁን ዋጃጆና እንዶ ማጣጦና?

Amharic

ታናሾቼ ናቸው፡፡

Siltigna

ኡሁን ማጣጦኔ?

Amharic

የወንድምህ/የወንድምሽ/ የወንድማችሁ እድሜ ስንት ነው?

Siltigna

የዋጃሀ/ ማጣሀ ኡምርከ ምስትን?

Amharic

ሰላሳ አመቱ ነው፡፡

Siltigna

ኡሀ ሳሳን ዘማንከ፡፡

Amharic

አግብቷል?

Siltigna

ኡሀ ብተር አሻን?

Amharic

አዎ፤ አግብቷል፡፡

Siltigna

ኣው ብትረኜን፡፡

Amharic

ልጆች አሉት?

Siltigna

ሉሀ ወልድ አለይ?

Amharic

አዎ፤ ልጆች አሉት፡፡

Siltigna

ኣው ወልድቸ አሉይ፡፡

Amharic

ስንት ልጆች አሉት?

Siltigna

ምስት ወልድ አለይ?

Amharic

ሶስት ልጆች አሉት፡፡

Siltigna

ሼሽት ወልድቸ አሉይ፡፡

Amharic

የወንድምህ/ የእህትህ ልጅ ስሙ ማን ነው?

Siltigna

የዋጃ ልጂ ሱምከ ማኒ?

Amharic

የወንድሜ ልጅ ስም አበበ ነው፡፡

Siltigna

የዋጄ ልጂ ሱምከ ተውፊቅተ።

Amharic

እየተማረ ነው?

Siltigna

ኡህ አሽረ እቅራን?

Amharic

አዎ፤ እየተማረ ነው፡፡

Siltigna

ኣው ኡሀ እቅራን።

Amharic

ስንተኛ ክፍል ነው?

Siltigna

ኡሀ ምስተኛን ጎልጌ?

Amharic

አራተኛ ክፍል ነው፡፡

Siltigna

ኡሀ አራተኛን ጎልጌ፡፡