Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

253) Talking about House

Click to choose another topic
Amharic

የት ነው የምትኖረው?

Siltigna

አይኔን ትነብራሀ?

Amharic

ፒያሳ ነው የምኖረው፡፡

Siltigna

እዬ እነብራሁይ ወራቤን፡፡

Amharic

ቤትህ ምን ያህል ትልቅ ነው?

Siltigna

ጋራሀ ምነ ያላን እፌታን?

Amharic

መካከለኛ ነው፡፡

Siltigna

የሄ ጋሬየ ፈትነትከ ጉተኜን፡፡

Amharic

ስንት ክፍሎች አሉት?

Siltigna

ምስት ጎልጋጎ አሉይ?

Amharic

አራት ክፍሎች አሉት፡፡

Siltigna

ጋሬየ ሀራት ጎልጋጎ አሉይ።

Amharic

ምን ምን ክፍሎች አሉት

Siltigna

ጎልጋጎይ ምን ምንግዝኒሙ?

Amharic

ሳሎን፣ መኝታ ቤት፣ ኩሽና እና ገላ መታጠቢያ ናቸው፡፡

Siltigna

የነግደ፣ ዪንቡያን፣ ያበስሉቡያንዋ ጅስመ እትራጥቡያን ጎልጌኒሙ።

Amharic

ሶፋ አለህ?

Siltigna

ሶፈ/አረቢያን መጅሊስ አለሀ?

Amharic

አዎ፣ ሶፋ አለኝ፡፡.

Siltigna

ኣው አረቢያን መጅሊስ አለኝ፡፡

Amharic

ቴሌቪዥን አለህ?

Siltigna

ቲልቢዢን አለሀ?

Amharic

አዎ፣ አለኝ፡፡

Siltigna

ኣው አለኝ።

Amharic

ሳሎን ውስጥ ምን ምን አለህ?

Siltigna

በነግደ ጋራ ምን ምንግዝ አለ?

Amharic

ቴሌቪዥን፣ ሙዚቃ ማጫወቻ እና ማቀዝቀዣ አለኝ፡፡

Siltigna

ቲልቢዢን፣ ፍሪጅዋ ገነገናም ግዝ አለኝ።

Amharic

መኝታ ክፍል ውስጥ ምን ምን አለህ?

Siltigna

ቢዪንቡያነይ ጎልጌ ምን ምንግዝ አለ?

Amharic

አልጋ እና ኮመዲኖ አለኝ፡፡

Siltigna

አርስ፣ አልገዋ የቁን ሳጢን አለኝ።

Amharic

ኩሽናህ ውስጥ ምን ምን አለ?

Siltigna

ስንቀ ቢያስቡያን ጎልጌ ምን ምንግዝ አለ?

Amharic

ምድጃ እና ድስቶች አሉኝ፡፡

Siltigna

ምዳቸዋ የጋር ኡስጥ ሙትቸ አሉኝ፡፡

Amharic

መታጠቢያ ክፍልህ ውስጥ ውሃ ማሞቅያ አለ?

Siltigna

ጅስመ ቢትራጥቡያን ጎልጌ መዬ ያሞቅቡያን ሙት አለሃ?

Amharic

አዎ፣ አለኝ፡፡

Siltigna

ኣው አለኝ።

Amharic

የአትክልት ቦታ አለህ?

Siltigna

የጋሬረ ቡቃይቶ እቀብሩቡያን ኤት አለሀ?

Amharic

አይ፣ የለኝም፡፡

Siltigna

በአይ ኤለኝ፡፡

Amharic

ተከራይ ነህ?

Siltigna

አተ ጋረ ተክራዬሀን ትነብራሀ?

Amharic

አዎ፣ ተከራይ ነኝ፡፡

Siltigna

ኣው ተክራዬሆን እንብራው፡፡

Amharic

ኪራዩ ስንት ነው?

Siltigna

ለጋር ኪረ ምሰተ ትከፍላሀ?

Amharic

ሁለት ሺ ብር ነው፡፡

Siltigna

ሆሽተ ኪም እከፍላው፡፡

Amharic

ቤትህን ትወደዋለህ?

Siltigna

ያተን ጋራሀ ቶደያሀ?

Amharic

አዎ፣ እወደዋለሁ፡፡

Siltigna

ኣው ጋሬየ ዮደያው፡፡