Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
የት ነው የምትኖረው?
አተ አይኔን ትነብራሀ?
እኔ የምኖረው ፒያሳ ነው፡፡
እሄ እነብራሁይ ሳንኩራን።
ምን ያህል ትልቅ ነው?
ሳንኩረ ከተመ ምናለ የሮሬንት?
መካከለኛ ነው፡፡
ጉተኜንት ከተመ።
ሰፈርህ ምን ይመስላል?
ያተ ቡርዳሀ ምነ እመስላን?
ቆንጆ ነው፡፡
የሄ ቡርዴየ አቆማሺን።
በሰፈርህ ምን ዓይነት ሰዎች ይኖራሉ?
በቡርዳሀ አይነካሌ ሰብቸ እነብሮን?
አብዛኛዎቹ ነጋዴዎች ሲሆኑ ጥቂቶቹ ደግሞ ተቀጣሪዎች ናቸው፡፡
ቡርኩት ዝልዛሎተኛኞዋ ሀዳይል የመንግስት ብለተኛኞ እትረከቦን።
የመንገዶች ሁኔታ ምን ይመስላል?
ኡንጋጎ አይነኮኒሙ?
መንገዶቹ ጥሩ ናቸው፡፡
ኡንጋጎነ ፈያኒሙ።
በሰፈርህ ብዙ ዛፎች አሉ?
በቡርዳሀ ኡስጥ ቡርኩት አበቃላሎ አሉ?
አዎ፣ ብዙ ዛፎች አሉ፡፡
ኣው በበርዴየ ቡርኩት አበቃላሎ አሉ።
በሰፈርህ የመጫወቻ ስፍራ አለ?
በቡርዳሀ ለመትፊቀር ዮናን ኤት አለ?
አይ፣ የመጫወቻ ስፍራ የለም፡፡
በአይ! በቡርዴየ የመትፊቀር ኤት ኤለ።
በሰፈርህ ምን ያህል ሱቆች አሉ?
በቡርዳሀ ምስት ሱቅቸ አሉ?
አስር ሱቆች አሉ፡፡
በቡርዴየ አስር ሱቅቸ አሉ።
በሰፈርህ መናፈሻ ቦታ አለ?
በቡርዳሀ የመትክናኜ ኤት አለ?
አይ፣ መናፈሻ ቦታ የለም፡፡
በአይ! በቡርዴየ የመትክናኜ ኤት ኤለ።
በሰፈርህ የፍራፍሬና አታክልት መሸጫ አለ?
በቡርዳሀ ሰመራሰመርዋ የጋሬረ ቡቃይቶ ያወክቡቡይማን ሱቅቸ አሉ?
አዎ፣ የፍራፍሬና አታክልት መሸጫ አለ፡፡
ኣው በቡርዴየ ሰመራሰመርዋ የጋሬረ ቡቃይታቶ ያወክቡቡይማን ሱቅቸ አሉ።
በሰፈርህ የገበያ ማዕከል አለ?
በቡርዳሀ የገበየ ጎዬ አለ?
አይ፣ የገበያ ማዕከል የለም፡፡
በአይ! በቡርዴየ የገበየ ጎዬ ኤለ።
በሰፈርህ የቪዲዮ ማሳያ አለ?
በቡርዳሀ ቢዲዮ ያንዙቡያን ኤት አለ?
አዎ ፣ የቪዲዮ ማሳያ አለ፡፡
ኣው! በቡርዴየ ቢድዮ ያንዙቡያን ኤት አለ።
በሰፈርህ መድኃኒት ቤት አለ?
በቡርዳሀ የደዊ ጋር አለ?
አዎ ፣ መድኃኒት ቤት አለ፡፡
ኣው! በቡርዴ የደዊ ጋር አለ።
በሰፈርህ የስርቆት ችግር አለ?
በቡርዳሀ የራንጅነት ምካት አለ?
አይ፣ የስርቆት ችግር የለም፡፡
በአይ! በቡርዴ የራንጅነት ምካት ኤለ።
በሰፈርህ ብዙ ጊዜ መብራት ይጠፋል?
በቡርዳሀ ብዥ ወክተ ኮሬንቴ እጠፋን?
አዎ፣ ብዙ ጊዜ መብራት ይጠፋል፡፡
ኣው በቡርዴየ በለ ወክተ ኮሬንቴ እጠፋን።
በሰፈርህ የቧንቧ ውኃ አለ?
በቡርዳሀ የመይ ድጋየ አለ?
አዎ ፣ የቧንቧ ውኃ አለ፡፡
ኣው በቡርዴየ የመይ ድጋየ አለ።
ሰፈርህ ሰላም ነው?
ቡርዳሀ ወገሬትከ የትቄረን?
አይ፣ ሰፈሬ ብዙም ሰላም አይደለም፡፡
በአይ ቡርዴየ በላም ወገሬት አሎን።
በሰፈርህ ስንት ትምህርት ቤቶች አሉ?
በቡርዳሀ ምስት አሽር ጋርቸ አሉ?
አንድ ትምህርት ቤት ብቻ አለ፡፡
በቡርዴየ ሀድን አሽር ጋር መጥ አለ።
መናኻሪያው ከሰፈርህ ምን ያህል ይርቃል?
መናኸራይ ተቡርዳሀ ምነ ያይላን እሪቃን?
ለሰፈሬ በጣም ቅርብ ነው፡፡
መናኸራይ ለቡርዴየ ጥሽት ቁርብን።
ሰፈርክን ትወደዋለህ?
ቡርዳሀ ቶደያሀ?
አዎ፣ እወደዋለሁ፡፡
ኣው! ዮደያው።