Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
የት ነው የምትኖረው?
አይኔን ትነብራሀ?
እኔ የምኖረው ሚዛን ተፈሪ ነው፡፡
እሄ እነብራዊ ወራቤን።
የት ነው የሚግኘው?
ዮራቤ መትረከቤ አይኔን?
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ይገኛል፡፡
ወራቤ ዙተከ ጉተኜ ቶጵየ አዘርን።
ከተማህ ምን ያህል ሰፊ ነው?
ከተማሀ ምን ያይላን ፈትን?
ትልቅ ነው፡፡
ወራቤ ፈትንት ከተመ።
ምን አይነት ሰዎች ይኖራሉ?
ሀጴት እነብራነይ ኡመት አይነካሌን?
አብዛኛዎቹ ነጋዴዎች ሲሆኑ ጥቂቶቹ ደግሞ አስተማሪዎች ናቸው፡፡
ቡርኩት ዝልዘዛሎተኛኞዋ ሀዳይል የመንግስት ብለተኛኞ እነብሮን።
የሰዎቹ ባህሪ እንዴት ናቸው?
ሰቢ አይነካሌን?
ሰዎቹ ጥሩ ናቸው፡፡
ሰቢ ፈያን።
የአየር ፀባዩ እንዴት ነው?
ያየር ሃለትከ አይነካሌን?
ተስማሚ ነው፡፡
ያየር ሃለትከ እቤዣን።
ክረምቱ እንዴት ነው?
ከርሚ አይነኮን?
ጥሩ ነው፡፡
ከርሚ ፈያን።
ክረምቱ በጣም ይበርዳል?
ጥሽት እበርዳን?
አይ፣ በጣም ይበርዳል፡፡
በአይ ጥሽት እለበርድ።
የትኛውን ወቅት ትወዳለህ?
ተጎራሮ አይነይ ቶዳሀ?
ክረምት ደስ ይለኛል፡፡
የከርመይ ጎሮ ዮዳው።
ከተማህ በምን ይታወቃል?
ያተቴ ከተመ ጥሽት ትቻላቲ በምንግዝን?
በፍራፍሬና በአትክልት ይታወቃል፡፡
በሰመራሰመርዋ በጋሬረ ቡቃይቶን።
የመንገዶቹ ሁኔታ እንዴት ነው?
ያዝጋጋሙይ ዩንገ ሃለት አይነኮን?
መጥፎ እና የተቦረቦሩ ናቸው፡፡
ኡንጋጎይ ኡዶዋ ለገዳ ለገዶኒሙ።
ህንፃዎቹ እንዴት ናቸው?
ባዝጋጋሀ የትመኑይ ጋርቸ አይነካሌኒሙ?
ባህላዊ ናቸው፡፡
ባዝጋግነ የትመኑይ ጋርቸ ኣደኜኒሙ።
ቤት የማግኘት ችግር አለብህ?
የጋር ምካት አለብሀ?
አዎ፣ አለብኝ፡፡
ኣው የጋር ምካት አለብኝ።
የቤት ኪራይ ዋጋ እንዴት ነው?
የጋር ኪረ አይነኮን?
ርካሽ ነው፡፡
የጋር ኪረ ሩክስን።
ምን አይነት ችግሮች አሉባችሁ?
አይነካሌ ምካትቸ አልቡሀ?
የመብራት፣ የውሃ እና የስርቆት ችግሮች አሉብን፡፡
የኮሬንቴ፣ የመይዋ የራንጅነት ምካት አለ።
በአካባቢህ ዩኒቨርስቲ አለ?
ባዝጋጋሀ ዩንበረስቲ አለ?
አዎ፣ አለ፡፡
ኣው አለ።
መናፈሻ ቦታዎች አሉ?
ሀጲሽ የክንት ኤትቸ አሉ?
አይ፣ አንድ ብቻ መናፈሻ አለ፡፡
በአይ ሀድን የመትክናኜ ኤት መጥ ያለይ።
የህክምና አገልግሎቶች እንዴት ናቸው?
ባዝጋጋሙ ያፊየ ድጋያዮ አይነኮትኒሙ?
ጥሩ ናቸው፡፡
ባዝጋግነ ያለይ ያፊየ ድጋየ ፈያን።
ብዙ ሀኪም ቤቶች አሉ?
ቡርኩት ያፊየ ጋርቸ አሉ?
አይ፣ ብዙ ሀኪም ቤቶች የሉም፡፡
በአይ ቡርኩት ያፍየ ጋርቸ ኤሉ።
ምን ዓይነት መጓጓዣ አለ?
አይነካሌ መትግራገቤ አለ?
አውቶብሶች
አውቶቢስቸ አሉ።
ከተማህን ትወደዋለህ?
ከተማሀ ቶደያሀ?
አዎ፣ ከተማዬን እወደዋለሁ፡፡
ኣው! ከተሜየ ዮደያው።