Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
ሻጭ፡- ምን ይፈልጋሉ?
አወካቢሎ፦ ኡግዥ ያትኬሺሃን?
ደንበኛ፡- ጫማ ፈልጌ ነበር፡፡
ወካቢሎ፦ አው ጫመ ልሎክብ ከሼዎ።
ሻጭ፡- ስንት ቁጥር ይፈልጋሉ?
አወካቢሎ፦ የጫማሀ ህልቅ ምስትን?
ደንበኛ፡- ጥቁር 43 ቁጥር እፈልጋለሁ፡፡
ወካቢሎ፦ ሀርጳዬ ሼሽት ጤም እከሻው።
ሻጭ፡- ይሄ፣ ጥራት ያለው 43 ቁጥር ጫማ ነው፡፡
አወካቢሎ፦ ዮል ሂተ ሱር ጠረኚዋ ህልቅምኒሙ ሀርጳዬ ሼሽትን።
ደንበኛ፡- መልካም፣ ዋጋው ስንት ነው?
ወካቢሎ፦ ፈያን የጫማይ ዲነትከ ምስትን?
ሻጭ፡- አንድ ሺ ብር ብቻ?
አወካቢሎ፦ ሀድን ኪም መጥ።
ደንበኛ፡- ኦ! በጣም ውድ ነው፡፡
ወካቢሎ፦ ወህ! ጥሽት ጩምን ኮ።
ሻጭ፡- አይ፣ ርካሽ ነው፡፡
አወካቢሎ፦ በአይ ሩክስን።
ደንበኛ፡- እሺ፣ አምስት መቶ ብር ትሸጥልኛለህ?
ወካቢሎ፦ የሁን በአምስት በቂል ልታወክብኝ ታቀላሀ?
ሻጭ፡- አያዋጣም፡፡
አወካቢሎ፦ እላዋጪኝ።
ደንበኛ፡- እሺ፣ የመጨረሻው ዋጋ ስንት ነው?
ወካቢሎ፦ የሁን። ትበልቢያሀይ/ ዬለቢከ ምስትን?
ሻጭ፡- የመጨረሻው ዋጋ 800 ብር ብቻ ነው፡፡
አወካቢሎ፦ እቶከቢያነይ ሱሙት በቂልን ብር።
ደንበኛ፡- እሺ፣ ይኸው፡፡
አወካቢሎ፦ ያሾክራው! ለክፈል?
ሻጭ፡- እሺ፣ አምጣ፡፡
አወካቢሎ፦ የሁን ክፈሎት ታቀትላሀ/ሌሽ።
ደንበኛ፡- ይኸው፣ ውሰድ፡፡
ወካቢሎ፦ የሁን የሀ ተቂበለኝ።
ሻጭ፡- በጣም አመሰግናለሁ፣ ይልመድብህ፡፡
አወካቢሎ፦ ያሾክራው! የሩሽብሀ።
ደንበኛ፡- እሺ፣ እመጣለሁ፡፡
አወካቢሎ፦ የሁን እሄም ያሾክራው።