Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
ሻጭ፡- ምን ይፈልጋሉ?
አወካቢሎ፦ ምነን ከሼሃ?
ደንበኛ፡- ሱሪ ፈልጌ ነበር፡፡
ወካቢሎ፦ ሆሽተ ሱራሮ ከሼሆ።
ሻጭ፡- ምን ዓይነት ቀለም ይፈልጋሉ?
አወካቢሎ፦ አይነካሌ ደነ ከሼሀ/ ከሼሽ?
ደንበኛ፡- ጥቁር፡፡
ወካቢሎ፦ ጤም።
ሻጭ፡- ስንት ቁጥር ነው የሚለብሱት?
አወካቢሎ፦ ቅጫሀ/ ቅጫሽ ምስትን?
ደንበኛ፡-እርግጠኛ አይደለሁም፡፡ ልትለካኝ ትችላለህ?
ወካቢሎ፦ በቅጬ አልትሬገጥኮ ሊትቃጣኝ ታቀትላሀ?
ሻጭ፡- ቁጥርዎ 34 ነው፡፡ ይኸኛው ይሁንልዎ?
አወካቢሎ፦ ቅጫሀ/ ቅጫሽ 34ን ሂታይ የውን?
ደንበኛ፡- ከምንድን ነው የተሠራው?
ወካቢሎ፦ ልባስቻይ የትረሱይ ተምንግዝን?
ሻጭ፡- ከሱፍ፡፡
አወካቢሎ፦ ተሱፍን።
ደንበኛ፡-ከጥጥ የተሠራ ይኖርሃል?
ወካቢሎ፦ ተጥጥ የትረሼ እነብረሃን?
ሻጭ፡- አዎ፣ አለኝ፡፡
አወካቢሎ፦ ኣው ዮል፡፡
ደንበኛ፡-ልለካው?
ወካቢሎ፦ ለቃጣይሙ!
ሻጭ፡- ይለኩት፡፡
አወካቢሎ፦ ቀትላሀ/ታቀትሌሽ።
ደንበኛ፡- ትንሽ ረዘመብኝ፣ ከዚህ አጠር ያለ ይኖርሃል?
ወካቢሎ፦ ጉዶርቻኒሙ፤ ቀለ ያንሳን ኤለ?
ሻጭ፡- ይኸኛው አጠር ይላል፡፡
አወካቢሎ፦ ሂታይ ሱር አንጭርኒሙ።
ደንበኛ፡-እሺ ልውሰደው፡፡
ወካቢሎ፦ ሂነይ ሱር ዮስደይማው፡፡