Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

259) Talking about Shopping - Buying a cell phone

Click to choose another topic
Amharic

ሻጭ፡- ጤና ይስጥልኝ፣ ምን ይፈልጋሉ?

Siltigna

አወካቢሎ፦ ምን ሊገዛሀ/ ሊገዘሽ?

Amharic

ደንበኛ፡- ስልክ መግዛት ፈልጌ ነበር፡፡

Siltigna

ወካቢሎ፦ ስልከ ልሎክብ ከሼው ናር።

Amharic

ሻጭ፡- ምን ዓይነት ስልክ ይፈልጋሉ?

Siltigna

አወካቢሎ፦ አይነካሌን ስልከ ትከሻሀ/ ትከሼሽ?

Amharic

ደንበኛ፡- የምፈልገው ሶኒ ኤሪክሰን ነው፡፡

Siltigna

ወካቢሎ፦ እዬ እከሻዊ ሶኒ ኢሬክሰን እሌነኒ ስልከ።

Amharic

ሻጭ፡- እሺ፣ ይኸው፡፡

Siltigna

አወካቢሎ፦ የሁን የሆለይ ለድሚጋሀ አለ።

Amharic

ደንበኛ፡- ጥቁሩንና ቀዩን ማየት እችላለሁ?

Siltigna

ወካቢሎ፦ በጤምዋ በቡሸ ሊንዥ?

Amharic

ሻጭ፡- አዎ፤ ይኸው፡፡

Siltigna

አወካቢ፦ አው የሆለይ።

Amharic

ደንበኛ፡- ስንት ነው?

Siltigna

ወካቢሎ፦ ምስትን?

Amharic

ሻጭ፡- በፊት 18000 ብር ነበር፣ አሁን ግን 12000 ብር ነው፡፡

Siltigna

አወካቢሎ፦16000 ብርን።

Amharic

ደንበኛ፡- እሺ! በጣም ጥሩ እገዛዋለሁ፡፡

Siltigna

ወካቢሎ፦ የሁን ስረም ፈያን፤ ዮስደያው።