Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
ደንበኛ፡- አልጋ አላችሁ?
ነግደ፣ አልገ አለሙ ወይ?
እንግዳ ተቀባይ፡- አዎ፣ አለን፡፡
ነግደ ተቄባይ፣ ኣው! አለነ።
ደንበኛ፡- ለሁለት ቀን አልጋ ፈልጋለሁ?
ነግደ፣ እሄ ሎሽት አያም አልገ ከሼሆ።
እንግዳ ተቀባይ፡- እሺ፣ መልካም፡፡
ነግደ ተቄባይ፣ ታቀትላሀ/ ታቀትዬሽ። ሀብይ ቦገሬት መጣሀ/ መጣሽ።
ደንበኛ፡- ባለአንድ አልጋ ስንት ነው?
ነግደ፣ ያዲ ጎልጌ አልገ ዲነትከ ምስትን?
እንግዳ ተቀባይ፡- በቀን ሁለት መቶ ብር፡፡
ነግደ ተቄባይ፣ ባድ አያም ሆሽተ በቂል ብረ ያትኬፍላን።
ደንበኛ፡- ባለሁለት አልጋ ስንት ነው?
ነግደ፣ ሆሽት አልገ ያለይ ጎልጌ ዲነትከ ምስትን?
እንግዳ ተቀባይ፡- በቀን አራት መቶ ብር፡፡
ነግደ ተቄባይ፣ በአያም አራትን በቂል ብር።
ደንበኛ፡- ከገላ መታጠቢያ ጋር ነው?
ነግደ፣ ፈረንካይ ጅስመ ቲትራጥቡያነመይ ጃንጎ?
እንግዳ ተቀባይ፡- አዎ፣ ከገላ መታጠቢያ ጋር ነው፡፡
ነግደ ተቄባይ፣ ኣው፣ ፈረንካይ ቲትራጥቡያነመይ ጃንጎ።
ደንበኛ፡- ምን ያህል ሰፊ ነው?
ነግደ፣ ምን ያይላን ፈትን?
እንግዳ ተቀባይ፡- አስር በአስር ነው፡፡
ነግደ ተቄባይ፣ አስር ባስርን።
ደንበኛ፡- ቴሌቭዥን አለው?
ነግደ፣ ትልብዥን አለይ ወይ?
እንግዳ ተቀባይ፡- አዎ፣ አለው፡፡
ነግደ ተቄባይ፣ ኣው አለይ።
ደንበኛ፡- ምግብ ቤት አላችሁ?
ነግደ፣ ስንቅ ጋር አለሙ?
ነግደ ተቄባይ፣ ኣው፣ አለ።
ደንበኛ፡- የሌላ ሀገር ምግብ አገኛለሁ?
ነግደ፣ የገነ ባድ ስንቀ ሊልረክብ ያቀትላው?
እንግዳ ተቀባይ፡- አዎ፣ ታገኛለህ፡፡
ነግደ ተቄባይ፣ ኣው ርከቦት ታቀትላሀ/ ታቀትሌሽ።
ደንበኛ፡- የመዋኛ ገንዳ አላችሁ?
ነግደ፣ ኢዊክቡያን ኤት/ኩሬ አለ?
እንግዳ ተቀባይ፡- አዎን፣ አለን፡፡
ነግደ ተቄባይ፣ አው፣ አለነ።
ደንበኛ፡- አሳንስር አለው?
ነግደ፣ አሳንሰር አለይ ወይ?
እንግዳ ተቀባይ፡- አዎ፣ አለ፡፡
ነግደ ተቄባይ፣ ኣው ጋሪ ሊፍት አለይ።
ደንበኛ፡- የመልቀቂያ ሰዓት ስንት ነው?
ነግደ፣ ጋረይ እገፍሩቡያነይ ሳት ምስትን?
እንግዳ ተቀባይ፡- እስከ ስድስት ሰዓት፡፡
ነግደ ተቄባይ፣ ፈጅር አራትን ሳት።
ደንበኛ፡- ልለቅ እፈልጋለሁ፤ ስንት አለብኝ?
ነግደ፣ እሄ ልሎጭን ምስተ ለከፈል?
እንግዳ ተቀባይ፡- እሺ፣ ሶስት መቶ አለብዎ፡፡
ነግደ ተቄባይ፣ ታቀትላሀ/ ታቀትሌሽ ሼሽተ በቅል ክፈል/ ክፈይ።