Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

263) Talk between Waiter and Guest

Click to choose another topic
Amharic

ምን ማዘዝ ይፈልጋሉ?

Siltigna

አተ/አሽ አምረ ላቦት ተስናጄሃ/ ተስናጄሼሽ ወይ?

Amharic

ምን ልታዘዝ?

Siltigna

ምነ ላምጠ?

Amharic

እሺ፣ እባክህ/ሽ፡፡

Siltigna

የሁን፣ ኤጋሀ/ ኤጋሽ።

Amharic

እባክህ/ሽ፣ አንድ ጊዜ፡፡

Siltigna

ቀለ ግን ቂራኝ/ ቂሪኝ ኤጋሀ/ ኤጋሽ።

Amharic

የሚጠጣ ይፈልጋሉ?

Siltigna

እሰኬን ግዝ ትከሻሀ/ ትከሼሽ?

Amharic

እባክህ/ሽ፣ አንድ ብርጭቆ የወይን ጠጅ፡፡

Siltigna

ኤጋሀ/ ኤጋሽ ሀደ ብጭርቆ ጠሊል መዬ።

Amharic

እባክህ/ሽ፣ አንድ ብርጭቆ የታሽገ ውሃ፡፡

Siltigna

ኤጋሀ/ ኤጋሽ ሀደ የሀይላንደ መዬ።

Amharic

ይቅር፣ አመሰግናለሁ፡፡

Siltigna

በአይ፣ ያሾክራው

Amharic

ቡና ትፈልጋለህ/ጊያለሽ?

Siltigna

ቃወ ትከሻሀ/ ትከሼሽ?

Amharic

አዎ፣ እፈልጋለሁ፡፡

Siltigna

የሁን፣ ህንዴ ኤጋሀ/ ኤጋሽ።

Amharic

ቡናው እንዴት ይሁንልህ/ሽ?

Siltigna

ቃዋይ በምን የውንንከ/ የውንንሽ?

Amharic

ትንሽ ወተት፣ ያለ ስኳር፡፡

Siltigna

ቀል ሀይብ የግበቢ። ግንመ ሱካር አይንበርቢ።

Amharic

እባክህ/ሽ፣ ከክሬም እና ስኳር ጋር

Siltigna

ኤጋሀ/ ኤጋሽ ተክሬምዋ ተሱካር ቅጦ።

Amharic

እባክህ/ሽ፣ ቡና፡፡

Siltigna

ኤጋሀ/ ኤጋሽ ቃወ።

Amharic

ሻይው እንዴት ይሁንልህ/ሽ?

Siltigna

ላተ ሻዬይ አይነኮ የውኒንከ/ የውኒንሽ?

Amharic

እባክህ/ሽ፣ ከሎሚ ጋር፡፡

Siltigna

ኤጋሀ/ ኤጋሽ ሻዬይ ሎሜ የግበቢ።

Amharic

እንቁላሉ እንዴት ይሠራልህ/ሽ?

Siltigna

አተ ቡጳይ አይነኮ ቢትረሽንከ ትከሻሀ/ ትከሼሽ?

Amharic

እባክህ/ሽ፣ ፍርፍር፡፡

Siltigna

ኤጋሀ/ ኤጋሽ ፍትፍት የውን።

Amharic

በደንብ የበሰለ፡፡

Siltigna

ቡጳይ ፈየኮ ያብስሉይ?

Amharic

ለስለስ ያለ፡፡

Siltigna

ቡጳይ አያቢዣኔ አይብሰል።

Amharic

ጥብሱ እንዴት ይሁንልዎት?

Siltigna

ያቆቅሱያነይ ቡጰ አይነኮ ቢትረሽ ትፌሳሀ/ሼሽ?

Amharic

እባክህ/ሽ፣ በደንብ የበሰለ፡፡

Siltigna

ኤጋሀ/ ኤጋሽ፣ በፈየ ሃለት የትረሽ።

Amharic

እባክህ/ሽ፣ ለብ ለብ፡፡

Siltigna

ኤጋሀ/ ኤጋሽ፣ በጉተኜ ሃለት የብሰል።

Amharic

ምን ዓይነት ዳቦ ትፈልጋለህ/ጊያለሽ?

Siltigna

አይነካሌን ዳቦ ትከሻሀ/ ሼሽ?

Amharic

ምን ምን አለ?

Siltigna

ያለሙይ ዳቦ አይታኒ?

Amharic

የፊኖ፣ የስንዴ፣ ያጃ፡፡

Siltigna

ጉመረ፣ ሙለ በሙለ የስረይዋ የአይስ ዳቦ አለነ።

Amharic

እባክህ/ሽ፣ የአጃ ዳቦ፡፡

Siltigna

ኤጋሀ/ ኤጋሽ የአይስ ዳቦ አሽኝ።

Amharic

ቅሬታ

Siltigna

የደል ጥፎት

Amharic

አስተናጋጅ! ካዘዝኩ አንድ ሰዓት ሆነ እኮ፡፡

Siltigna

አስናጂሎ! ኤዘዝኮኔ በድጎቤው ሀድ ሳት ሊሜላኝን።

Amharic

ሥራ አስኪያጁን ማናገር እችላልሁ፣ እባክህ/ሽ?

Siltigna

ዪነይ ስንቀ ጋር ወሻይበ ርከቦት ያቀትላው?

Amharic

መክፈል

Siltigna

ክፈሎት

Amharic

አስተናጋጅ! እባክህ/ሽ፣ ሒሳብ አምጣልኝ/ጪልኝ፡፡

Siltigna

አስናጂሎ! እከፍሉቡያን ቢል አምጠኝ/ አምጭኝ።

Amharic

ምግቡ በጣም ይጣፍጥ ነበር፤ በጣም አመሰግናለሁ፡፡

Siltigna

ስንቂ ጥሽት እጪም ናር። ያሾክራው!