Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

265) Talking about Directions - Situation 2

Click to choose another topic
Amharic

እባክህ/ሽ፣ የሳይንስ ሙዚየሙ የት እንደሚገኝ ልትነግረኝ/ሪኝ ትችላለህ?/ያለሽ?

Siltigna

ኤጋሀ/ሽ፣ የሳይንሲ ሙዚየም አይኔ አዘር ያለኮ ሊቴውደኝ/ጅኝ ታቀትላሀ/ ታቀትሌሽ?

Amharic

ከባንኩ እና ከገበያው መንገድ ጥግ ላይ ነው ፡፡

Siltigna

ሙዚየሚ ተባንኪዋ ተገበያይ ኡንገ ሜጠቅን አለ፡፡

Amharic

እባክህ/ሽ፣ ከዚህ ወደዚያ እንዴት መሄድ እችላለሁ?

Siltigna

ኤጋሃ/ኤጋሽ ሀኔ አይንኮን እጄጃው፡፡

Amharic

በዚህ መንገድ ወደታች ውረድ/ጂ እና በትራፊክ መብራቱ በቀኝ በኩል ታጠፍ/ፊ፡፡

Siltigna

ቢታይ ኡንገ ኡረዳኔ/ጄኔ ተትራፊቅ ኮሬንቴይ ቀኚተ ወገን ተቃበ/ቢ፡፡

Amharic

ሁለት ቅያሶች አልፈህ/ሽ ቸርችል ጎዳና ላይ በቀኝ ታጠፍ/ፊ፡፡

Siltigna

ሆሽተ ቡሎክቸ ጃንጎ አስሚድ/ጂ ታኢም ቸርችል እሉያነይ ኡንገ ቲጄጅ/ጂ ቀኚት ፎኖ ተቃበ/ቢ፡፡

Amharic

መደብሩን እና የአበባ መሸጫውን አልፈህ/ሽ የሳይንስ ሙዚየሙን ታገኛለህ/ሽ፡፡

Siltigna

የዲፓርትሜንት ቡካርዋ የዤል ገበየ እለፋኔ/ እለፌኔ ተኢም የሳይንስ ሙዚየሚ ደላበደል እትሪሀን/ሻን፡፡

Amharic

በቀይ ጡብ ሸክላ የተሠራ ስለሆነ አይጠፋህም/ሽም፡፡

Siltigna

ሙዚየሚ የሮሬ፣ ቡሸዋ ታደወ ጡብ የትመኜን ፎቅ፡፡ እትቀብጠይ/ጪ፡፡

Amharic

ከእዚህ በጣም ይርቃል?

Siltigna

ቲኢሽቴት በለ እሪቃን?

Amharic

አይርቅም፣ የአሥር ደቂቃ መንገድ ብቻ ነው፡፡

Siltigna

በአይ ያስርን ደቂቀ ኡንገ፡፡

Amharic

በጣም አመሰግናለሁ፡፡

Siltigna

ጥሽት ያሾክራው፡፡

Amharic

ምንም አይደለም፡፡

Siltigna

ምካት ኤለይ፡፡