Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
ደንበኛ፡- ሥራ አስኪያጁን ማናገር እችላለሁ?
ነግደ፣ እሄ ተብል ወሻይቢ ልልትራሀብ ያቀትላው?
ገንዘብ ከፋይ፡- ስለምን ጉዳይ ነው?
ከፋይ፣ ለምንግዝን?
ደንበኛ፡- ሼከር እባላለሁ የሒሳብ ደብተር መክፈት ፈልጌ ነው፡፡
ነግደ፣ አካውንተ ሊልከፍት እከሻው።
ገንዘብ ከፋይ፡- በተንቀሳቃሽ ሒሳብ ደብተር ነው?
ከፋይ፣ ትከፍታያሀ/ ትከፍቺያሺ ተቼክ ቡክን ግን እንዶ አካውንተኒ መጠ?
ደንበኛ፡- እባክህን፣ ቅጹን ልትሰጠኝ ትችላለህ/ያለሽ?
ነግደ፣ ኤጋሀ/ ኤጋሽ እሜሌነይ ፎርመ ርከቦት ያቀትላው?
ገንዘብ ከፋይ፡- አዎ፣ ይችላሉ፡፡
ከፋይ፣ አዎ፣ ታቀትላሀ/ ሌሽ።
ደንበኛ፡- የቱጋ ልፈርም?
ነግደ፣ ባይታይ ኤት ለክሽ?
ገንዘብ ከፋይ፡- እባክዎን፣ እዚህ ላይ ይፈርሙ፡፡
ከፋይ፣ ኤጋሀ/ሽ! ቢታይ ኤት መልከት አሽ/ሺ፡፡
ደንበኛ፡- ገንዘብ ማስቀመጥ እፈልጋለሁ፡፡
ነግደ፣ ፈረንከ አድጉብሎት እከሻው።
ገንዘብ ከፋይ፡- አዎን፣ ይችላሉ፡፡
ከፋይ፣ ምካት ኤለ አድጉብሎት ታቀትላሀ።
ደንበኛ፡- ገንዘብ ማውጣት እፈልጋለሁ፡፡
ነግደ፣ ፈረንከ አውጦት እከሻው።
ገንዘብ ከፋይ፡- ምን ያህል ማወጣት ይፈልጋሉ?
ከፋይ፣ ምነ ያይላን ፈረንከ አውጦት ትከሻሀ/ ሼሽ?
ደንበኛ፡- ሶስት ሺ ብር ማውጣት እፈልጋለሁ፡፡
ነግደ፣ ሼሽተ ክመ ብረ አውጦት እከሻው።
ገንዘብ ከፋይ፡- እባክዎ፣ የገንዘብ ማውጫውን ቅጽ ይሙሉ፡፡
ከፋይ፣ ኤጋሀ/ ኤጋሽ ታወጭቢያሀይ/ ታወጭቢያሺ ፎርመ ሚለ/ ሚዪ።
ደንበኛ፡- አስር ቁጥር ተጠርቷል?
ነግደ፣ ፈረንከ ልላወጭን ናር። ህልቀ አስርነ ጠራሀ?
ገንዘብ ከፋይ፡- አዎ፣ ባላአስር ወይስ ባለመቶ ይሁንልዎ?
ከፋይ፣ አው ጠራሆ ብረይ ያስር አስረይ ላበሃ/ ሽ የበቅል በቅለይ?
ደንበኛ፡- ባለመቶውን ስጠኝ፡፡
ነግደ፣ ኤጋሀ/ሽ፣ የበቅል በቅለይ ዋበኝ/ ዋቢኝ።
ገንዘብ ከፋይ፡- ይኸው ሶስት ሺ ብር ይውሰዱ፡፡
ከፋይ፣ የሁን የሆል ሼሽተ ኪም ብራሀ/ ሽ ተቂበል/ ተቂበይ።
ደንበኛ፡- አመሰግናለሁ፡፡
ነግደ፣ ያሾክራው!
ገንዘብ ከፋይ፡- ምንም አይደል፡፡
ከፋይ፣ ምካት ኤለይ።