Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

268) Talking about Telephone Calls

Click to choose another topic
Amharic

ደህና ዋልሽ ሣራ፣ ምን ልርዳሽ?

Siltigna

ፈየ ዋልሽ ሳራ ምን ሊገዘሽ?

Amharic

የውስጥ መስመር 237፡፡

Siltigna

ዩስጥ ማረ 237።

Amharic

ይቅርታ፣ ተይዟል፣ መስመር ላይ ይጠብቃሉ?

Siltigna

አውፈ በይኝ ማራይ ቴንዛን፤ ቀለ ግነ ማራይ ቤንዜሺምኮ ቲቄሬሽ?

Amharic

አዎ፣ እጠብቃለሁ፡፡

Siltigna

ኣው፣ ማራይ ቤንዜሁምኮ እቄራው።

Amharic

እያገናኘሁሽ ነው፡፡

Siltigna

ያትራክበሀን/ ያትራክበሽን አለው።

Amharic

ግብይት ክፍል፣ አቶ ማርቆስ ነኝ፡፡

Siltigna

የትዋከቦት ጎልጌይ ከማል፣ አዋልክ።

Amharic

ዮሐንስን ሊያገናኙን ይችላሉ?

Siltigna

ኤጋሀ፣ ተሙስጠፈ ታትራክበኛ?

Amharic

ይቅርታ፣ አሁን ስብሰባ ላይ ናችወ፡፡

Siltigna

አውፈ በለኝ፣ ሙስጠፈ በሜልቾን ደር አለ።

Amharic

መቼ እንደሚመለስ ያውቃሉ?

Siltigna

መቼ እትክነበላነኮ ትሽላሀ?

Amharic

አራት ሰዓት አከባቢ ይመለሳል፡፡ መልዕክት መቀበል እችላለሁ?

Siltigna

በ10:00 ሳት አዝጋግ እትክነበላን። ሉክተ ተቂበሎት ያቀትላው?

Amharic

አዎ፣ እባክዎን በስልክ ቁጥር 9170 250 65 ኤፍሬም ብለው ይደውሉልኝ ፡፡

Siltigna

አው ኤጋሀ፣ ሻኪር በስልክ ህልቅ 917025065 ደውልኝ ባለሃን በለይ።

Amharic

9170 250 65 ትክክል ነኝ?

Siltigna

9170 250 65 ሱትንኩ?

Amharic

ትክክል ነዎት፡፡

Siltigna

ሱትንከ።

Amharic

እሺ፣ መልዕክትዎን አደርሳለሁ፡፡

Siltigna

የሁን ሉክቲ የጄጄይኮ ያትሬግጣው።