Speak with the hearts

Learn Siltigna

Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.

Current topic

271) Talking with Stranger

Click to choose another topic
Amharic

ስንት ዓመትህ/ሽ ነው?

Siltigna

ኡምራሀ/ ኡምራሽ ምስትን?

Amharic

ስንት ኪሎ ነህ/ነሽ?

Siltigna

ምን ያላን ኪሎ ቶና/ ቶኜሽ?

Amharic

ስልክ ቁጥርህ/ሽ ስንት ነው?

Siltigna

የስልክ ህልቃሀ/ ህልቃሽ ምስትን?

Amharic

አድራሻህ/ሽ የት ነው?

Siltigna

መናሀ/ መናሽ አይኔን?

Amharic

የምትኖረው በከተማ ወይስ ገጠር?

Siltigna

ትነብራሀይ/ ትነብሬሺ ከተማን እንዶ ጌዬን?

Amharic

ሃብታም ነህ/ሽ?

Siltigna

ዱሬሻንከ/ ዱሬሻንሽ እንዶ?

Amharic

አግብተሀል/አግብተሻል?

Siltigna

ብተር ኤንዜሀ/ ኤንዜሼሽ?

Amharic

ብቻህን/ሽን ነው የምትኖረው/ሪው?

Siltigna

ትነብራሀይ/ትነብሬሺ ለቢቶናሀ/ ለቢቶናሽ?

Amharic

አልማዝ ፍቅረኛህ ናት?

Siltigna

ሸመጌ መሪናሀ?

Amharic

ፍቅረኛ አለሽ፣ አይደል?

Siltigna

የብተር መሪ ኤላህ/ ኤላሽ?

Amharic

ለምን አላገባህ/ሽም?

Siltigna

ለምን ብተረ አሌንዜሃ/ አሌንዜሼሽ?

Amharic

ልጆች ለምን አልወለድክም/ሽም?

Siltigna

ለምን አልጬኜሃ/ አልጬኜሼሽ

Amharic

ሰዓትህ/ሽ ውድ ነው?

Siltigna

ይንጅ ሳታሀ/ ሳታሽ ጩምን እንዶ?

Amharic

ቀሚስሽን ወድጀዋለው፡፡ ስንት ተገዛ?

Siltigna

ልባሳሀ/ ልባሳሽ ወደድኩያው፤ ምስትን?

Amharic

ምርጥ መኪና አለህ/ሽ፡፡ ስንት ገዛኸው/ሽው?

Siltigna

ሀዱካሌ መኪነ አለሀ/ አለሽ። በምስት ወከብከያሀ/ ወከብሺያሽ?

Amharic

አምባርሽን ወድጀዋለው፡፡ ንፁህ ወርቅ ነው?

Siltigna

ዞንግያሀ/ ዞንግያሽ ወደድኩያው፤ ጠለልን ወርቅ?

Amharic

ቀለበትህ/ሽ ያምራል፡፡ ንፁህ አልማዝ ነው?

Siltigna

ጨምባራሀ/ ጨምባራሽ ያቆምሳን፤ ጠለልን አልማዝ?

Amharic

ቆንጆ ጃኬት ነው፡፡ ንፁህ ቆዳ ነው?

Siltigna

ሂታይ ፈያን ጃኬት። ጠለልን ጎገ?

Amharic

በፈጣሪ ታምናለህ/ኛለሽ?

Siltigna

በጎሽተ ታምናሀ?

Amharic

ወደ ቤተክርሲቲያን/መስጂድ ምን ያህል ጊዜ ትሄዳለህ/ጂያለሽ?

Siltigna

መቼ መቼን መስጊደ ቴዳሀ/ ቴጄሽ?

Amharic

ለግል ጥያቄዎች መልስ መስጠት

Siltigna

የቢቶ ሱልቸ ግርግቦት፡፡

Amharic

ታሪኩ ረጅም ነው?

Siltigna

ሀታይ ግዶርን ወግ ሽግ፡፡

Amharic

ባልናገር ይሻላል፡፡

Siltigna

ጅግ ብልብል እጠቅላን።

Amharic

ያ የግል ጉዳይ ነው፡፡

Siltigna

ሂታይ የቢቶን ዡቦ።

Amharic

እባክህ/ሽ፣ የግል ጥያቄ አትጠይቀኝ/ቂኝ፡፡

Siltigna

ኤጋሀ/ ኤጋሽ የቢቶ ሱል አትሳለኝ/ አትሳይኝ።

Amharic

አስተያየት የለኝም፡፡

Siltigna

ኡስቤ ኤለኝ።

Amharic

ለምን እነግርሃለው/ሻለሁ?

Siltigna

ለምን ዬውደሃው? ለምን ዬውደሻው?

Amharic

ማንንም አይመለከትም፡፡

Siltigna

ሀደምከ እሌድበይ።

Amharic

አያገባህም/ሺም፡፡

Siltigna

ያተን/ ያሽነ ዡቦ አሎን።

Amharic

እንዴት ደፍረህ/ሽ ጠየከኝ/ሽኝ፡፡

Siltigna

አይነኮ መለልከ/ መለልሼ ተሳልከኝ/ ተሳልሺኝ።

Amharic

ድፋር ነህ/ሽ!

Siltigna

አይነኮ መለልከኝ/ መለልሺኝ።

Amharic

የግል ጥያቄ ለመጠየቅ ማስፈቀድ

Siltigna

ቢቶኜ ሱልቸ ለሳሎት አምረ ተሳሎት።

Amharic

የግል ጥያቄ ብጠይቅህ ቅር ይልሃል/ሻል?

Siltigna

ቢቶኜ ሱልቸ ተሳሎት ያቀትላው?

Amharic

ግላዊ ጥያቄ ልጠይቅህ/ሽ እችላለሁ?

Siltigna

ቢቶኜ ዮነ ግዝ ልልትሳላሀ/ ልልትሳለሽ ያቀትላው?