Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
ያ ምንድን ነው?
ሀታይ ምንግዝን?
ያ እርሳስ ነው፡፡
ሀታይ እርሳስን።
ይህ ምንድን ነው?
ሂታይ ምንግዝን?
ይህ እርሳስ ነው፡፡
ሂታይ እርሳስን።
እነዚህ ምንድን ናቸው?
ሂታይ ሱር ምንግዝኒሙ?
እነዚህ ወረቀቶች ናቸው፡፡
ሂታይ ሱር ወረቀትቻኒሙ።
አንተ ምን ትፈልጋለህ?
ምንግዝ ትከሻሀ?
እኔ የምፈልገው ሻይ ነው፡፡
እሄ ሻዬን እከሻዉ።
እሱ ምን ይወዳል?
ኡሀ ምን ዮዳን?
እሱ ቡና ይወዳል፡፡
ኡሀ ቃወ ዮዳን።
ስምህ ማን ነው?
ሱማ ማኒ?
የኔ ስም አበበ ነው፡፡
የሄ ሱሜ ሱንከሞተ።
የአንተ ቦርሳ የትኛው ነው?
ያተይ ቦርሰ አይታኒ?
ቀዩ ቦርሳ የእኔ ነው::
ቡሻይ ቦርሰ የሄተ።
የእሱ እርሳስ የትኛው ነው?
ዩሃይ እርሳስ አይታኒ?
ረጅሙ ነው::
ጉደርኒ።
መቼ ትመጣለህ?
መቼ ትመጫሀ?
ዛሬ እመጣለሁ::
አውጄ እመጫው።
እሱ መቼ ይሄዳል ?
ኡሀ መቼ ዬዳን።
እሱ ዛሬ ከሰዓት ይሄዳል::
ኡሀ አውጄ ተዙህር ሬር ዬዳን።
እርሳስህ የት ነው?
እርሳሳሀ አይኔን?
የእኔ እርሳስ እዚህ ነው::
የሄይ እርሳስ እኔን።
እሱ የት ነው የሚኖረው?
ኡሀ ባዬትን እነብራን?
ከቤተሰቦቹ ጋር ነው የሚኖረው::
ታበሮስቻንከ እነብራን።
ይህ ሰው ማነው ?
ሂታይ ጣመ ማኒ?
ይህ አቶ ሃብቴ ነው::
ሂታይ ከማል ዋጆት።
እሱ ማን ነው ?
ኡሀ ማኒ?
እሱ የኛ አስተማሪ ነው::
ኡሀ የኛት አሽርጌተ።
ማንን ታገኛለህ?
ተማኒ ትትራከባሀ?
ማንን ያውቃል?
ማን እሽላን?
ማንን ትወዳለህ?
ማነን ቶዳሀ?
ይህ የማን እርሳስ ነው?
ሂታይ የማኒ እርሳስ?
እነዚያ የማን መጽሐፎች/መጻሕፍት ናቸው?
ሀታይ ክታብቸ የማኒሙ።
እዚህ ለምን መጣህ?
ህኔ ለምን መጣሀ?
እሱ ለምን አረፈደ?
ኡሀ ለምን ደለሰ?
ኑሮ እንዴት ነው?
ንባረት አይነኮን?
እድሜህ ስንት ነው?
ኡምራሀ ምስትን?
እሱ ምን ያህል ገንዘብ አለው?
ሉሀ ምናለ ዱኒየ አለይ?
እሱ ስንት ወንድሞች አሉት?
ሉሀ ምስት ማጠዋ ዋጂ አለይ?