Choose the language you know and the language you want to learn before opening this section.
Read Amharic phrases alongside Siltigna translations by topic.
እኔ እስክርቢቶ አልነበረኝም፡፡
ለሄ እስክሪብቶ አልናረኝ።
እኛ እስክርቢቶ አልነበረንም፡፡
ለኘ እስክሪብቶ አልናረነ።
አንተ እስክርቢቶ አልነበረህም፡፡
ላተ እስክሪብቶ አልናራሀ።
አንቺ እስክርቢቶ አልነበረሽም፡፡
ላሽ እስክሪብቶ አልናረሽ።
እሷ እስክርቢቶ አልነበራትም፡፡
ሊሸ እስክሪብቶ አልናሬት።
እናንተ እስክርቢቶ አልነበራችሁም፡፡
ላቱም እስክሪብቶ አልናረሙ።
እሱ እስክርቢቶ አልነበረውም፡፡
ሉሀ እስክሪብቶ አልናረይ።
እነሱ እስክርቢቶ አልነበራቸውም፡፡
ሉሁን እስክሪብቶ አልናረይሙ።